Kishore Kumar Hits

Addisalem Assefa - Siwod Geta lyrics

Artist: Addisalem Assefa

album: Sebariw Geta Kefite Wotoal


ነፍስ ፡ እስከመስጠት ፡ ድረስ
በዘላለም ፡ መውደድ ፡ ወዶኛል (፪x)
ፍቅሩ ፡ ይቀንሳል ፡ ብዬ
አልሰጋም ፡ በዚህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
አልሰጋም ፡ በዚህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
አዝ፦ ለዘላለም ፡ ነዉ (፬x)
ሲወድ ፡ ጌታ ፡ እስከመስቀል ፡ ነዉ (፪x)
ሲወድ ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ ፡ ነዉ (፪x)
እኩል ፡ ለሰው ፡ ሁሉ ፡ ፍቅሩ ፡ እኩል
አቅቶኛል ፡ ብሎ ፡ ሸርተት ፡ አይል
ባስቀመትኩት ፡ ቦታ ፡ የሚገኝ
ታማኝ ፡ መልካም ፡ ወዳጅ ፡ ነው ፡ ያለኝ
ነፍስ ፡ እስከመስጠት ፡ ድረስ
በዘላለም ፡ መውደድ ፡ ወዶኛል (፪x)
ፍቅሩ ፡ ይቀንሳል ፡ ብዬ
አልሰጋም ፡ በዚህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
አዝ፦ ለዘላለም ፡ ነዉ (፬x)
ሲወድ ፡ ጌታ ፡ እስከመስቀል ፡ ነዉ (፪x)
ሲወድ ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ ፡ ነዉ (፪x)
እስከመጨረሻ ፡ ወዶኛል ፡ ወዶኛል
በማይለቀው ፡ እጁ ፡ ይዞኛል ፡ ይዞኛል
ከትከሻው ፡ መሃል ፡ አድራለሁ ፡ አድራለሁ
ፍቅሩ ፡ እያባበለኝ ፡ ኖራለሁ ፡ ኖራለሁ
ዛሬ ፡ ይዞ ፡ ነገ ፡ አይለቀኝም ፡ ሂጂ ፡ ብሎ ፡ አያባርረኝም
ተመችቶኝ ፡ ኖራለሁ ፡ በቤቱ ፡ ተሸክሞኝ ፡ በሰፊ ፡ ትዕግስቱ
ዛሬ ፡ ይዞ ፡ ነገ ፡ አይለቀኝም ፡ ሂጂ ፡ ብሎ ፡ አያባርረኝም
ያለፍርሃት፡ ኖራለሁ ፡ በቤቱ ፡ ተሸክሞኝ ፡ በሰፊ ፡ ትዕግስቱ
ነፍስ ፡ እስከመስጠት ፡ ድረስ
በዘላለም ፡ መውደድ ፡ ወዶኛል (፪x)
ፍቅሩ ፡ ይቀንሳል ፡ ብዬ
አልሰጋም ፡ በዚህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
አዝ፦ ለዘላለም ፡ ነዉ (፬x)
ሲወድ ፡ ጌታ ፡ እስከመስቀል ፡ ነዉ (፪x)
ሲወድ ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ ፡ ነዉ (፪x)
እስከመጨረሻ ፡ ወዶኛል ፡ ወዶኛል
በማይለቀው ፡ እጁ ፡ ይዞኛል ፡ ይዞኛል
ከትከሻው ፡ መሃል ፡ አድራለሁ ፡ አድራለሁ
ፍቅሩ ፡ እያባበለኝ ፡ ኖራለሁ ፡ ኖራለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists