Addisalem Assefa - Yigebahal lyrics
Artist:
Addisalem Assefa
album: Sebariw Geta Kefite Wotoal
አከብርሃለሁ በምሥጋና
አከብርሃለሁ በምሥጋና
አከብርሃለሁ በምሥጋና
ንጉሤ ነህና ጌታዬ ነህና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
ንጉሤ ነህና ንጉሤ ነህና
ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል
አሸንፈሃል አሸንፈሃል
አሸንፈሃል አሸንፈሃል
ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል
አሸንፈሃል አሸንፈሃል
ዘቅ በይ ላክብር ኦሆሆሆ ላክብር
በልቤ ላይ ልሹምህ ኦሆሆሆ ልሹምህ
ከአንተ በላይ ከአንተ ሌላ የለምና አሃሃሃ የለምና
እንካ ክበር በምሥጋና ኦሆሆሆ በምሥጋና
አከብርሃለሁ በምሥጋ
አከብርሃለሁ በምሥጋና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
ንጉሤ ነህና ጌታዬ ነህና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
ንጉሤ ነህና ንጉሤ ነህና
ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል
አሸንፈሃል አሸንፈሃል
ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል
አሸንፈሃል አሸንፈሃል
እግሬን በሰላም መንገድ አቅንተህልኛል
ያጐበጠኝን ቀንበር ሰባብረህልኛል
በአንተ ላይ ተስፋ አፍርቼ ጣፋጭ ፍሬ አፍርቻለሁ
ምሕረትህ ደግፎኝ ይሄው በሕይወት ኖሬያለሁ
አከብርሃለ በምሥጋና
አከብርሃለሁ በምሥጋና
አከብርሃለሁ በምሥጋና
ንጉሤ ነህና ጌታዬ ነህና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
አነግስሃለሁ በምሥጋና
ንጉሤ ነህና ንጉሤ ነህና
ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል
አሸንፈሃል አሸንፈሃል
ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል
አሸንፈሃል አሸንፈሃል
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist