Kishore Kumar Hits

Addisalem Assefa - Kante Wedet lyrics

Artist: Addisalem Assefa

album: Joroyen Libsa


ካንተ ወዴት እሄዳለው
ካንተ ወደ ማን እሄዳለው 2x
የሱስ ህይወቴን አድነህ
ባንተ መሞት ሰው ሆኛለሁ
ከጥላህ በታች አርፌ
ፍቅርህን ቀምሼዋለሁ 2x
አመሰግንሃለሁ 4x
ምስጋናዬ ስምህን ያክብረው
እልልታዬ ማደሪያህን ይሙላው 2x
የምትበላ የህይወት እንጀራ
ድኜ ቀረሁኝ ስምህን ስጠራ 2x
ሮጬ አመለጥኩኝ ከመከራዬ
ልዘምር መጣሁ ተከፍሎ ዕዳዬ
ልዘምር መጣሁ ታብሶ ዕምባዬ
አዝ፦ እስትንፋሴ የመኖሬ ህልውና
አንተኮ ነህ የቤቴ ራስ ገናና
ዝና ክብሬ ደም ግባቴ ሞገሴ
ይኸው መጣሁ ልሰግድልህ እየሱሴ
እንካ ክብሬን እንካ አምልኮዬን
የሚገባው ላንተ ነው
ሰው ያደረገኝ ደምህ ልጅህ ነው2x
በመስቀል ጣርህ የወለድከኝ
ከሲዖል ነጥቀህ ያወጣኸኝ 2x
የልቤን ኃጥያት የተወክልኝ
በብዙ ምህረት የከበብከኝ
በጥንቃቄ ያሳደከኝ
አዝ፦ እስትንፋሴ የመኖሬ ህልውና
አንተኮ ነህ የቤቴ ራስ ገናና
ዝና ክብሬ ደም ግባቴ ሞገሴ
ይኸው መጣሁ ልሰግድልህ እየሱሴ
እንካ ክብሬን እንካ አምልኮዬን
የሚገባው ላንተ ነው
ሰው ያደረገኝ ደምህ ልጅህ ነው 2x
ካንተ ወዴት እሄዳለው
ካንተ ወደ ማን እሄዳለው 2x
የሱስ ህይወቴን አድነህ
ባንተ መሞት ሰው ሆኛለሁ
ከጥላህ በታች አርፌ
ፍቅርህን ቀምሼዋለሁ 2x

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists