Kishore Kumar Hits

Aster Abebe - ፈልገህ lyrics

Artist: Aster Abebe

album: ክብር የበቃህ ነህ, Vol. 1


ፈልጌህ ፡ አላጣሁህም
ከልቤ ፡ ሽቼህ ፡ ራስህን ፡ አልሰወርክም
ፈልጌህ ፡ አላጣሁህም
ከልቤ ፡ ሽቼህ ፡ ራስህን ፡ አልሰወርክም
ውሃ ፡ በሌለበት ፡ በደረቅ ፡ ምድር
ነፍሴ ፡ ተጠምታ ፡ አገኘችህ ፡ አገኘችህ ፡ አገኘችህ
ውሃ ፡ በሌለበት ፡ በደረቅ ፡ ምድር
ነፍሴ ፡ ተጠምታ ፡ አገኘችህ ፡ አገኘችህ ፡ አገኘችህ
በቅቤና ፡ በስብ ፡ እንደሚረካ ፡ ሰው
ሳገኝህ ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ አለው
በቅቤና ፡ በስብ ፡ እንደሚረካ ፡ ሰው
ሳገኝህ ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ አለው

ተመችቶኝ ፡ ነው ፡ አባትነትህ
ዘላለም ፡ በቤቴ ፡ እራስ ፡ ሁን ፡ የምልህ
ተመችቶኝ ፡ ነው ፡ አምላክነትህ
ዘላለም ፡ በላዬ ፡ ንገስብኝ ፡ ምልህ
አዛኝ ፡ ባትሆን ፡ ፍቅር ፡ ባትሆን
አምላኬ ፡ ባትሆን ፡ ጌታዬ ፡ ባትሆን
ባትሸከመኝ ፡ በፍቅር ፡ ባትይዘኝ
ፈቅደህ ፡ ባትምረኝ ፡ መክረህ ፡ ባትመልሰኝ
በፍቅር ፡ ባትይዘኝ ፡ ፈቅደህ ፡ ባትምረኝ ፡ ምክርህ ፡ ባይደግፈኝ
ምን ፡ ይሆን ፡ ነበረ ፡ እጣዬ
ስለ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ጌታዬ
ምን ፡ ይሆን ፡ ነበረ ፡ እጣዬ
ስለ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ጌታዬ

አቅም ፡ የሆንክልኝ ፡ ተባረክ
ዘውዴ ፡ መድመቂያዬ ፡ ተባረክ
ቅድስናዬ ፡ ነህ ፡ ተባረክ
አብ ፡ ፊት ፡ መታዪያዬ ፡ ተባረክ
አቅም ፡ የሆንክልኝ ፡ ተባረክ
ዘውዴ ፡ መድመቂያዬ ፡ ተባረክ
ቅድስናዬ ፡ ነህ ፡ ተባረክ
አብ ፡ ፊት ፡ መታዪያዬ ፡ ተባረክ
ተባረክ ፡ ተባረክ ፤ ተባረክ ፡ ተባረክ
ተባረክ ፡ ተባረክ ፤ ተባረክ ፡ ተባረክ

እኔ ፡ ምፈልገው ፡ አንተን ፡ ነው ፡ አንተን ፡ ነው ፡ አንተን ፡ ነው
ሌላው ፡ በሙሉ ፡ ቀሪ ፡ ነው ፡ ቀሪ ፡ ነው ፡ ቀሪ ፡ ነው
ሁሌ ፡ ምናፍቀው ፡ አንተን ፡ ነው ፡ አንተን ፡ ነው ፡ አንተን ፡ ነው
ሌላው ፡ በሙሉ ፡ ቀሪ ፡ ነው ፡ ቀሪ ፡ ነው ፡ ቀሪ ፡ ነው
እኔ ፡ ምፈልገው ፡ አንተን ፡ ነው
ሌላው ፡ በሙሉ ፡ ቀሪ ፡ ነው
እኔ ፡ ምፈልገው ፡ አንተን ፡ ነው
ሌላው ፡ በሙሉ ፡ ቀሪ ፡ ነው
ቀሪ ፡ ነው
ቀሪ ፡ ነው
ቀሪ ፡ ነው
ቀሪ ፡ ነው
ቀሪ ፡ ነው
ቀሪ ፡ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists