Kishore Kumar Hits

Aster Abebe - እስቲ ይንገረኝ lyrics

Artist: Aster Abebe

album: ክብር የበቃህ ነህ, Vol. 1


እስኪ ፡ ይንገረኝ ፡ ሚያውቅ ፡ ካለ ፡ ስለእርሱ ፡ ጅማሬ
እስኪ ፡ ይንገረኝ ፡ ሚያውቅ ፡ ካለ ፡ ስለእርሱ ፡ ፍጻሜ
እስኪ ፡ ይንገረኝ ፡ ሚያውቅ ፡ ካለ ፡ ስለአካሄዱ
እስኪ ፡ ይንገረኝ ፡ ሚያውቅ ፡ ካለ ፡ የአምላኬ ፡ መንገዱን (፪x)

ምን ፡ ማወራው ፡ አለኝ ፡ ካነበብኩት ፡ በቀር

የማውቀው ፡ ይሄን ፡ ነው ፡ ስለጌታ ፡ ነገር (፪x)

የተማረ ፡ ሰው ፡ ብዙ ፡ የተተወለት
መተላለፉ ፡ ኃጢአቱ ፡ ይተረሳችለት
አንተን ፡ ቢያመሰግንህ ፡ ቢልስ ፡ ጐንበስ ፡ ቀና
አሳነሰብህ ፡ እንጂ ፡ መቼ ፡ ይበዛና (፪x)

የበዛውን ፡ የአንተን ፡ ምሕረት ፡ አይቼ
የተትረፈረፈውን ፡ ፀጋህን ፡ ቀምሼ
አንተን ፡ ዓለማምለክ ፡ ነውር ፡ ሆኖ ፡ ታየኝ
ይልቅስ ፡ መጨመር ፡ መቀኘትን ፡ አሰኘኝ
ላመስግንህ (አሃ) ፡ ከፍ ፡ ላድርግህ (አሃ) ፡ ልቀኝልህ (አሃ) ፡ ልዘምርልህ
የርህራሄ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ዓይኖቼ ፡ አይተውሃል
ከትላንቱ ፡ ይልቅ ፡ ልቀርብህ ፡ ገዶኛል (፪x)
ምን ፡ ማወራው ፡ አለኝ ፡ ካነበብኩት ፡ በቀር

እንዴት ፡ እንደወጣሁ ፡ ያንን ፡ ክፉ ፡ ሰፈር
የማውቀው ፡ ይሄን ፡ ነው ፡ ስለጌታ ፡ ነገር (፪x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists