Kishore Kumar Hits

Aster Abebe - መንፈስ ቅዱስ lyrics

Artist: Aster Abebe

album: ክብር የበቃህ ነህ, Vol. 1


አለህ ፡ በውስጤ ፡ ሰላምህ ፡ በዝቶልኛል
አለህ ፡ በላዬ ፡ ድል ፡ ማድረግ ፡ ሆኖልኛል
አለህ ፡ ከጎኔ ፡ ስትረዳኝ ፡ አየሁህ
አለህ ፡ በቤቴ ፡ ህይወቴን ፡ አጣፈጥህ
አለህ ፡ በውስጤ ፡ ሰላምህ ፡ በዝቶልኛል
አለህ ፡ በላዬ ፡ ድል ፡ ማድረግ ፡ ሆኖልኛል
አለህ ፡ ከጎኔ ፡ ስትረዳኝ ፡ አየሁህ
አለህ ፡ በቤቴ ፡ ህይወቴን ፡ አጣፈጥህ
መንፈስ ፡ ቅዱሰ ፡ መጽናኛዬ
አቅሜ ፡ ነህ ፡ ጉልበት ፡ ሃይሌ
አማላጄ ፡ ነህ ፡ ደጀኔ
መበርቸዬ ፡ ጓደኛዬ

አንድ ፡ የሆነ ፡ ጉዳይ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እስክትጨርስ ፡ ድረስ
አይደለም ፡ ለጊዜ ፡ ወደ ፡ አብ ፡ እስከምትመለስ
ሁሌም ፡ ክእኔ ፡ ጋር ፡ ነህ ፡ ሆነሃል ፡ ወዳጄ
በውስጤ ፡ በላዬ ፡ ከጎኔ ፡ ከደጄ
አንድ ፡ የሆነ ፡ ጉዳይ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እስክትጨርስ ፡ ድረስ
አይደለም ፡ ለጊዜ ፡ ወደ ፡ አብ ፡ እስከምትመለስ
ሁሌም ፡ ክእኔ ፡ ጋር ፡ ነህ ፡ ሆነሃል ፡ ወዳጄ
በውስጤ ፡ በላዬ ፡ ከጎኔ ፡ ከደጄ
መንፈስ ፡ ቅዱሰ ፡ መጽናኛዬ
አቅሜ ፡ ነህ ፡ ጉልበት ፡ ሃይሌ
አማላጄ ፡ ነህ ፡ ደጀኔ
መበርቻዬ ፡ ጓደኛዬ
እውርነት ፡ ቀርቶ ፡ ማየት ፡ ጀምሬያለሁ
የልቦናዬን ፡ አይኖች ፡ በአንተን ፡ አግኝቻለሁ
ድፍርሱን ፡ ህይወቴን ፡ በምክርህ ፡ አጥርተሃል
ያላንተ ፡ እንደማልኖር ፡ ልቤ ፡ ይህን ፡ አውቋል
እውርነት ፡ ቀርቶ ፡ ማየት ፡ ጀምሬያለሁ
የልቦናዬን ፡ አይኖች ፡ በአንተን ፡ አግኝቻለሁ
ድፍርሱን ፡ ህይወቴን ፡ በምክርህ ፡ አጥርተሃል
ያላንተ ፡ እንደማልኖር ፡ ልቤ ፡ ይህን ፡ አውቋል
መንፈስ ፡ ቅዱሰ ፡ መበርቻዬ
አቅሜ ፡ ነህ ፡ ጉልበት ፡ ሃይሌ
አማላጄ ፡ ነህ ፡ ደጀኔ
አቅሜ ፡ ኃይሌ ፡ ጓደኛዬ
መጽናኛዬ ፡ ጓደኛዬ
አለኝታዬ ፡ ጓደኛዬ
መበርቻዬ ፡ መጽናኛዬ
አለኝታዬ ፡ ጓደኛዬ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists