Kishore Kumar Hits

Aster Abebe - በረኝነቱ lyrics

Artist: Aster Abebe

album: ክብር የበቃህ ነህ, Vol. 1


በእረኝነቱ ፡ ተመርቻለሁ
ጠንቀቅ ፡ አድርጌም ፡ ድምፁን ፡ አውቃለሁ
በአረንጓዴው ፡ መስክ ፡ ባማረው ፡ ላይ
አንሰራፍቶኛል ፡ ሳይኖር ፡ ከልካይ
አልፈራም ፡ አውሬ ፡ ደፋር ፡ አርጎኛል
የአራዊት ፡ ድምፅ ፡ መቼ ፡ ያስፈራኛል
ባለመናወጥ ፡ ከምንጩ ፡ ልርካ
ከጭንቀት ፡ ማረፍ ፡ እንዲህ ፡ ነው ፡ ለካ
እንዲህ ፡ ነው ፡ ለካ ፡ አሃሃ
እንዲህ ፡ ነው ፡ ለካ
እንዲህ ፡ ነው ፡ ለካ ፡ አሃሃ
እንዲህ ፡ ነው ፡ ለካ
እንዲህ ፡ ነው ፡ ለካ ፡ አሃሃ
እንዲህ ፡ ነው ፡ ለካ
እንዲህ ፡ ነው ፡ ለካ ፡ አሃሃ
እንዲህ ፡ ነው ፡ ለካ

ኧረ ፡ እንዴት ፡ ተለዪው ፡ ይሉኛል
ይህን ፡ የቅርብ ፡ ወዳጄን
ኧረ ፡ እንዴት ፡ ተለዪው ፡ ይሉኛል
ይህን ፡ የበረሃ ፡ ጓዴን
ኧረ ፡ እንዴት ፡ ተለዪው ፡ ይሉኛል
ይህን ፡ ሚስጢረኛዬን
ኧረ ፡ እንዴት ፡ ተለዪው ፡ ይሉኛል
ይህን ፡ መልካም ፡ እረኛዬን
አልለየውም ፡ አልለየውም
ያለ ፡ እርሱ ፡ መኖር ፡ እኔስ ፡ አልችልም
አልለየውም ፡ አልለየውም
ያለ ፡ እርሱ ፡ ውበት ፡ ወዝም ፡ የለኝም
አልለየውም ፡ አልለየውም
ያለ ፡ እርሱ ፡ መኖር ፡ እኔስ ፡ አልችልም
አልለየውም ፡ አልለየውም
ያለ ፡ እርሱ ፡ ውበት ፡ ወዝም ፡ የለኝም

ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ያልኩትን ፡ ያለ ፡ ከፍታዬ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያረገኝ
ወገን ፡ ያልሆንኩትን ፡ በልጁ ፡ ልጅ ፡ አርጎ ፡ ማዕረግን ፡ ያሳየኝ
የተደረገውን ፡ በጎነት ፡ ቸርነት ፡ አልችልም ፡ መሸከም
የምልህ ፡ የለኝም ፡ በሰጠኸኝ ፡ ዘመን ፡ ከፊት ፡ ፊቴ፡ ቅደም
ብርታቴ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ብርታቴ
ህይወቴ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ህይወቴ
ጉልበቴ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ጉልበቴ
ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ መድኃኒቴ
ብርታቴ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ብርታቴ
ህይወቴ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ህይወቴ
ጉልበቴ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ጉልበቴ
ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ መድኃኒቴ
መድኃኒቴ ፡ መድኃኒቴ
መድኃኒቴ ፡ መድኃኒቴ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists