ኧኸኸ ስለናፈቀችን አይናማይቱ
ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ለሊቱ
ኧኸኸ ስለናፈቀችን አይናማይቱ
ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ለሊቱ
ባያሌው በብዙ ልሻገር ወይ ደራ
ስለናፈቀችኝ ልሻገር ወይ ደራ
ዛሬስ ድቅን ብላ ልሻገር ወይ ደራ
ከፊቴ ታየችኝ ልሻገር ወይ ደራ
የኔ ሀረገ ብዙ የኔ ዘመናዪ
አሰራችን ይሉኛል ቤቷን ደራ ላይ
ኧኸኸ ስለናፈቀችን አይናማይቱ
ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ለሊቱ
ኧኸኸ ስለናፈቀችን አይናማይቱ
ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ለሊቱ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist