Kishore Kumar Hits

Yehunie Belay - Meshlem lyrics

Artist: Yehunie Belay

album: Guzara


ዛሬም ኑሪልኝ ነገም ኑሪልኝ እሙ ብርሃኔ
ዛሬም ኑሪልኝ ነገም ኑሪልኝ እሙ ብርሃኔ
እሙ ነይ እሙ ለኔ
እሙ ነይ እሙ ለኔ
እሙ ነይ እሙ ለኔ
እሙ ነይ እሙ ለኔ
ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ
ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ
ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ
ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ
ማን አንችን ሊደፍር ማን እኔን ሊያቀል
በራሴ ለይ ጭነሽ የፍቅር አክሊል
አንድ ካባ ላንቃ ከነመደረቢያው
በወርቅ ሰም ፍቅር ጠብቆ መታጠቂያው
መሸለም
ወርቅ የተጠለፈ
መሸለም
ከፈይ ሱሪ ለብሶ
መሸለም
አረንጓዴ ሃሩን
መሸለም
እባኔ ተላብሶ
መሸለም
በወርቅ መቋሚያ
መሸለም
በወርቅ እጅ መስቀል
እንዲህ ነው መሸለም
መሸለም
እንዲህ ነው መታደል
የኔአለም
ሄደሽ በዬ ነበር
ዬኔ አለም
መንገዱን ጨርሳን
ዬኔ አለም
ብቅልና ጌሾን
ዬኔ አለም
ከሆዴ ጠንስሳን
መላ ነው መላ ነው
መላ ነው መላ ነው
መላ ነው መላ ነው
መላ ነው መላ ነው
መላ ነው መላ ነው
መላ ነው መላ ነው
ሰው ደፋር ነውና

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists