Kishore Kumar Hits

Lij Michael - Alew Masinqo lyrics

Artist: Lij Michael

album: Alew Masinqo


አጅብ ተቀበል ያዘው አግዝ
ዝም ይባላል ወይ ጎበዝ ሲያዝ
አለው መሰንቆ አለው በገና
አጥመህ ስማ ይሄንን ዜማ
አለው መሰንቆ አለው በገና
አጥመህ ስማ ይሄንን ዜማ
ሲሉ ብሰማ አለው ኩራት
ዘውደ ክታባት ያለው ወጣት
አኑሬው ነበር አርጌ ሞላ
ታድያ የት ሄደ ኩራቴ ሁላ
አልሰራም የኔ ኩራት እንግዲ የሷ ለታ
አዛዥም ነበር ጎበዝ ደርቦ ካባ ኩታ
ወይ ልቤ ልቡ መታ ጀግኖ ስንቱ ቦታ
እሷ ላይ ጣለኝ ዛሬ በስንቱ ሳልረታ
የታለች ልጅቱ
የታለች እሷ
ያቻት
የታለች ልጅቱ
የታለች እሷ
ያቻት
የታለች ልጅቱ
የታለች እሷ
ያቻት
የታለች ልጅቱ
የታለች እሷ
ያቻት
አለው መሰንቆ አለው በገና
አጥመህ ስማ ይሄንን ዜማ
አለው መሰንቆ አለው በገና
አጥመህ ስማ ይሄንን ዜማ
ሞጋችም የላት ተይ ሚል የጠፋ
የደጇ መቅደስ የለው ወረፋ
ካልሆነ በቀር ልብ ለከፋ
ምን አላት እዚ አዬ ቀን አልፋ
ካልሆነ በቀር ልብ ለከፋ
ምን አላት እዚ አዬ ቀን አልፋ
የታለች ልጅቱ
የታለች እሷ
ያቻት
የታለች ልጅቱ
የታለች እሷ
ያቻት
የታለች ልጅቱ
የታለች እሷ
ያቻት
የታለች ልጅቱ
የታለች እሷ
ያቻት
ፍቅር ሀገር ምች አለው
ዳር ድንበር ማይዘው
ወሳጅ መላሽ እሱ ብቻ
ማነው ጎበዝ የሱ አቻ
አለው መሰንቆ አለው በገና
አጥመህ ስማ ይሄንን ዜማ
አለው መሰንቆ አለው በገና
አጥመህ ስማ ይሄንን ዜማ
አለው መሰንቆ አለው በገና
አጥመህ ስማ ይሄንን ዜማ
አለው መሰንቆ አለው በገና
አጥመህ ስማ ይሄንን ዜማ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists