Kishore Kumar Hits

Lij Michael - Techawechi Bati lyrics

Artist: Lij Michael

album: Zaray Yehun Nege


አሃ ቸብ ቸብ ቸብ
ተጫወቺ ባቲ (ተጫወቺ ባቲ)
ያዢማ አንቺ ሆዬ (ያዢማ አንቺ ሆዬ)
ደግሞ ግቢ ጋቡ (ደግሞ ግቢ ጋቡ)
ያሉትን ይበሉ (ያሉትን ይበሉ)
ኧረ ባቲ ባቲ (ኧረ ባቲ ባቲ)
ባቲ ልዩ ዜማ (ባቲ ልዩ ዜማ)
ሄደን እንመለስ (ሄደን እንመለስ)
ከደራዉ ከተማ (ከደራዉ ከተማ)
400 ፍቅር ፡ 300 ትዝታ
አልምጂዉ ልብሽን ፡ እስኪ በነጋታዉ ቦታ
ደርሰሽም ተመለሺ ፡ ሂጂ ከደራዉ ከተማ
በባቲ በአምባሰል ፡ ደሞ በአንቺ ሆዬ ዜማ
አባትሽ ትልቅ ሰዉ ሀ ፡ የክቡር ዘበኛ
እናትሺም ጨዋ ፡ ክብርት የፖሊስ ቤተኛ
ቤተሽ ሰዉ አይገባም አሉ ፡ ካልሆነ ዜመኛ
ጥሪኝም ከቤትሽ ፡ እኔም ብሆን እንግዳሽ
ቢወዱኝ ባይወዱኝ ፡ እኒያ ፊት አዉራሪ አባትሽ
ስቄ እመለሳለዉ ፡ ባይሆን ከደጓ እናትሽ
ምንድነዉ ዝምታ ፡ ቆንጂት በይ ፈታ ፈታ
ቢድሩሽ ለኔ ነዉ ፡ አይዞሽ የማታ የማታ
ተጫወቺ ባቲ (ተጫወቺ ባቲ)
ያዢማ አንቺ ሆዬ (ያዢማ አንቺ ሆዬ)
ደግሞ ግቢ ጋቡ (ደግሞ ግቢ ጋቡ)
ያሉትን ይበሉ (ያሉትን ይበሉ)
ኧረ ባቲ ባቲ (ኧረ ባቲ ባቲ)
ባቲ ልዩ ዜማ (ባቲ ልዩ ዜማ)
ሄደን እንመለስ (ሄደን እንመለስ)
ከደራዉ ከተማ (ከደራዉ ከተማ)
አይንካም አይስጠን ፡ ለክፉ ዘዋሪ
ብሎ ይመርቃል ፡ የድሮ አዝማሪ
ግቢ ከሙዚቃም ፡ ዜማሽን ምረጪ
ክፉም ይሁን ደጉ ፡ አይዞሽ በዜማ አምልጪ
ተጠጊ ከአባትሽ ፡ ሂጂ ይንገሩሽ ተረት
ሰምተሽም ንገሪኝ ፡ እስኪ ስለ ካሳ አንደበት
እትቱ በረደኝ ፡ እህ ክፈቺዉ ትዝታ
ወላፈኑም ይለፍ ፡ እስኪ በአስናቀች ጨዋታ
አስኪ ይሁን ደግሞ ሃአህ ፡ አዳር ሁሉ ባንቺ
ለሆኑም ወዳጅሽ እኔ ፡ ልብሽን አበርቺ
ባቲ መሆን ፍቅር ነዉ ፡ አይዞሽ የለበትም ፍቺ
ጠጋ በይ ገባ በይ ፡ ወረድ እስኪ ተጫወቺ
ተጫወቺ ባቲ (ተጫወቺ ባቲ)
ያዢማ አንቺ ሆዬ (ያዢማ አንቺ ሆዬ)
ደግሞ ግቢ ጋቡ (ደግሞ ግቢ ጋቡ)
ያሉትን ይበሉ (ያሉትን ይበሉ)
ኧረ ባቲ ባቲ (ኧረ ባቲ ባቲ)
ባቲ ልዩ ዜማ (ባቲ ልዩ ዜማ)
ሄደን እንመለስ (ሄደን እንመለስ)
ከደራዉ ከተማ (ከደራዉ ከተማ)
ገዳየ ና ፡ ገዳየ ገዳየ ና ገዳየ
ገዳየ ና ፡ ገዳየ ገዳየ ና ገዳየ
ማነዉ የሰየመዉ ሚካኤል ብሎ
ማነዉ የሰየመህ ሚካኤል ብሎ
መክብብህ ከስምህ ሃያልነት አይቶ
መክብብህ ከስምህ ሃያልነት አይቶ
እስኪ እዛጋ ሁላችሁም
ላላለላ ለላላ ለለላላ
ላላለላ ለላላ ለለላላ...
ላላለላ ለላላ ለለላላ
ላላለላ ለላላ ለለላላ...
ላላለላ ለላላ ለለላላ
ላላለላ ለላላ ለለላላ...

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists