ሳተናው
ተወደን ነው እንጂ (ሳተናው)
ወደንም አልነበር (ሳተናው)
ቀን ሰጥቶ ቀን ሲሽር (ሳተናው)
ተገኘው ካንቺ ስር (ሳተናው)
በማንስ ይባላል (ሳተናው)
በማንስ ይነገር (ሳተናው)
በምንስ ይድናል (ሳተናው)
ልብ የነካው ነገር (ሳተናው)
ተው ተው
ትወደኛለህ (ተው ተው)
እውነቱን ተናገር (ተው ተው)
ታፈቅረኛለህ (ተው ተው)
እውነቱን ተናገር (ተው ተው)
እኔን መውደድህ (ተው ተው)
ቢሰማስ በሀገር (ተው ተው)
ፍቅር እኮ ነው (ተው ተው)
እውነት ነው መናገር (ተው ተው)
መች እንዲ ነበር የኔማ ውሎ
ስንቱን የቻለው ስንቱንም ጥሎ
ስለው ከርሜ ሳሞጋግሰው
አይነካልሽ ልቤ ብርቱ ነው
ብዬ ሳልጨርስ ሳልደመድመው
ጉድ ሆንን ጎበዝ ልቤን ተበላው
እንደዚ ነው ወይ አንቺ አመልሽ
የፈለገውን ያየውን ዓይንሽ
አልሞ ጥሎ ቀል ማድረግሽ
ለማን ይነገር ይመስከርብሽ
የስንቱ አለቃ የሺ ሰው ግምት
ጉድ ሆነ ዛሬ ገብቶ ካንቺ ቤት
ሳተናው ሳተናው አዎ አዎ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አዎ አዎ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አዎ አዎ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አዎ አዎ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው
ተወደን ነው እንጂ (ሳተናው)
ወደንም አልነበር (ሳተናው)
ቀን ሰጥቶ ቀን ሲሽር (ሳተናው)
ተገኘው ካንቺ ስር (ሳተናው)
በማንስ ይባላል (ሳተናው)
በማንስ ይነገር (ሳተናው)
በምንስ ይድናል (ሳተናው)
ልብ የነካው ነገር (ሳተናው)
ተው ተው
ትወደኛለህ (ተው ተው)
እውነቱን ተናገር (ተው ተው)
ታፈቅረኛለህ (ተው ተው)
እውነቱን ተናገር (ተው ተው)
እኔን መውደድህ (ተው ተው)
ቢሰማስ በሀገር (ተው ተው)
ፍቅር እኮ ነው (ተው ተው)
እውነት ነው መናገር (ተው ተው)
አባቱ ጎበዝ እሳት የላሰ
ጉድ ይበል ሃገር ልጅየው ባሰ
የተባለለት ኩሩ ቀብራራው
በየሄደበት ስንቱ ሚጠራው
ጎበዝ ታታሪው ልበ ደንዳናው
የወንድ አበጋዝ ስመ ሳተናው
ከቆንጆ ቆንጆ ስንቱ ያልቻለው
ቢባል ቢሰራ እጅ ማይሰጠው
እንደዚህ ነበር የልቤ ዝና
ሀገር የሚያቀው ስመ ገናና
ቀን ተቀይሮ ቀንሽ መጣና
ወንድ ልጅ ቀረ ታሪክ ሆነና
ሳተናው ሳተናው አዎ አዎ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አዎ አዎ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አዎ አዎ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አዎ አዎ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ወጣቷ
ድንገት ሳላስበው መጣች ለጨዋታ
ኦ ሆ ይ ና ና
ያገሬ ልጅ
ኦ ሆ ይ ና ና
የወንዜ ልጅ
ኦ ሆ ይ ና ና
ያገሬ ልጅ
ኦ ሆ ይ ና ና
የወንዜ ልጅ (ሳተናው)
ተወደን ነው እንጂ (ሳተናው)
ወደንም አልነበር (ሳተናው)
ቀን ሰጥቶ ቀን ሲሽር (ሳተናው)
ተገኘው ካንቺ ስር (ሳተናው)
በማንስ ይባላል (ሳተናው)
በማንስ ይነገር (ሳተናው)
በምንስ ይድናል (ሳተናው)
ልብ የነካው ነገር (ሳተናው)
ሳተናው
ሳተናው
ሳተናው
ሳተናው
ሳተናው
ሳተናው
ሳተናው
ሳተናው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist