Kishore Kumar Hits

Lij Michael - Zaray Yehun Nege lyrics

Artist: Lij Michael

album: Zaray Yehun Nege


Yeah!
ልጅ ሚካኤል Yeah!
ዛሬ ይሁን ነገ ሞቴን አላውቀው
ላዚም ልዘምር እንጂ ቀኔን ቀን ያውጣው
ሃሳብ ትካዜ ጭንቀት ወስጤ ለገባው
የሌላውን እንጃ የኔን በዜማ ላውጣው
አዩኝ አዩኝ እና ኲነኔ ነው አሉ
የኔ ዜማ ማዜም ግርም ያለው ሁሉ
ባያውቁት ነው እንጂ ባይገባቸው ውሉ
ዜማ የያሬድ ነው ማኅሌት የሁሉ
እዚህ ብቻ አይደለም ከተማው በሙሉ
ሲሰማ ሲነገር ምነው ጉድ የማይሉ
ምን አሻማ አንዳንዴ ይዘፈናል አሉ
ሲወለድ አያውቀው ሲሞትም አያውቀው
የቀን የቀኗ ላይ እንዲ ለሚኖረው
ምን አጣሁ ብሎ ነው ሰዉ ሚጨነቀው
አደግዳጊው ብዙ በየሰዉ ቤት
ይህን ቤት ከዚያ ቤት የሚያነካኩት
ምን አገኝ ብለው ነው ከእዳ ሚገቡት
እኔስ ይሻለኛል ከሰዉ ጭቅጭቅ
በፈገግታ መኖር ከዜማዬ ሳልርቅ
Yeah!
ዛሬ ይሁን ነገ ሞቴን አላውቀው
ላዚም ልዘምር እንጂ ቀኔን ቀን ያውጣው
ሃሳብ ትካዜ ጭንቀት ወስጤ ለገባው
የሌላውን እንጃ የኔን በዜማ ላውጣው
I got story to tell
This ain't a movie it's not a fairytell
I'll be alright when the music play
MC Hune FaF celebrating today
I just press play to give my groove on
And I need music like A
To boost my ego
My freedom & my swag on
And I get true music on & on
Lij Michael tell them what's going on
ሂፕ አፕ በሀገርኛ እንዲህ እያማረበት
እኛም ተሸልመን ተመርቀንበት
አይዟችሁ ጎብዙ ብለውን በርቱበት
የስንቱ ቤት ድግስ አማረበት እውነት
እዚህ ቤት እዚያ ቤት ሁሉም ጋር ሲጠሩን
ይሄ የኛ ዜማ አውቀው መጣፈጡን
ሁሉም ሰሚ ሆነ ከፍቶ ዘግቶ በሩን
፩ ሰው ቀርቶኛል ልወቀው እንቅጩን
ሂፕ አፕ በሃገርኛ ሰምተው ያውቁ እንደሆን
እስቲ ጠይቋቸው ክቡር ሚኒስቴሩን
ካልሰሙ እንዲሰሙ ከሰሙስ ምን አሉ
ይቺ የኛ ዜማ መላ አላት ይበሉ
ይህንን ሲሰሙም እንዳይደናገሩ
ማነኝ ይላል ካሉ ስሙን ተናገሩ
ተወልደን አራዳው ተወልደን ሃገሩ
፩ዱ ልጅ ሚካኤል ብላችሁ ንገሩ
ቼ በለው እሱ በለው
Yeah! Right! Aha!
ና ና ዘመዴ ነይ ነይ ዘመዴ
፩ዱን ለወዳጄ እስቲ ፩ዱን ለመንገዴ
ና ና ዘመዴ ነይ ነይ ዘመዴ
፩ዱን ለወዳጄ እስቲ ፩ዱን ለመንገዴ
ና ና ዘመዴ ነይ ነይ ዘመዴ
፩ዱን ለወዳጄ እስቲ ፩ዱን ለመንገዴ
ና ና ዘመዴ ነይ ነይ ዘመዴ
፩ዱን ለወዳጄ እስቲ ፩ዱን ለመንገዴ
ዛሬ ይሁን ነገ ሞቴን አላውቀው
ላዚም ልዘምር እንጂ ቀኔን ቀን ያውጣው
ሃሳብ ትካዜ ጭንቀት ወስጤ ለገባው
የሌላውን እንጃ የኔን በዜማ ላውጣው
ዛሬ ይሁን ነገ ሞቴን አላውቀው
ላዚም ልዘምር እንጂ ቀኔን ቀን ያውጣው
ሃሳብ ትካዜ ጭንቀት ወስጤ ለገባው
የሌላውን እንጃ የኔን በዜማ ላውጣው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists