Kishore Kumar Hits

Lij Michael - Zenach lyrics

Artist: Lij Michael

album: Zaray Yehun Nege


ልጅ ማይክ ብላክ ኖት
እዚህ ነን እንሂድ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እሷ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እሱ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እኔ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ዲጄው
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ሁሉም
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ኤይይ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ አህ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ሽሽሽ
ሴሴት ሁሉ ቆንጆ, ከፊትም ከኃላ
ወንዱም ደና ደና, ሎጋ ነው ሸበላ
ቀንዋም ናት ቅዳሜ, የኔ የአርብ ለታ ህልሜ
ክለበ ክለብ ነው ዲጄውም ወዳጄ
ፈታ በል ተጫወት ታድያ አትጨነቅ እንጂ
ያስጨነቀህ ካል ከውስጥ የማይወጣ
ሙዚቃን ጠጣበት ውልቅ ብሎ ይውጣ
ካንተ ሚጠበቀው ከቤትህ ስትወጣ
ብዙም ሳትጨነቅ ሳይበዛብህ ጣጣ
እራስህን ሁንና(ስማ) ሽክ ብለህ ውጣ
ሽክ ያለችም ውቢት ከገባችም ከአይንህ
ሂድና ንገራት ታምርያለሽም ብለክ
ቢኖራትም ወዳጅ ወገብዋን ያቀፋት
አንተም ቀስ ብለህ እንደዚ ነሽ በላት
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እሷ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እሱ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እኔ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ዲጄው
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ሁሉም
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ኤይይ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ አህ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ
ሸሚዝ ሰደሪያ, ጠቆር ያለ ሱሪ
ጫማዬም ቀውጢ ነው (ፓ), ከረባቴም (??)
ልከኛሽ ወንድ ነኝ በቃ ነይ ከኛ ጋር አምሺ
ጨዋታ በሽ ነው, አይከፋሽ አታዝኚ
መሽቶልሽ ሲነጋ, እንድችው ስትስቂ
ዜማ አገርኛዊ, አንቺም ሀበሻዊ
ሁሉ አገሩ የኛ, ሁሉ በእጅሽ አንቺ
የደከመው ነቃ, እስክስታውን ምቺ
ሁሉም ለኔ ለኔ, ለኔ የሚላት
ፀጉሯ በጀርባዋ, የወረደላት
ወገቧ ቢታጠፍ, አንጀትም የላት
ይራባት ይጥገባት, ማይታወቅላት
ሽንጧ እንደ ወይናረግ የተሳበላት
በዛ ላይ ዘንጣ (ገድ በል) ማነው ሚለቃት
...ሀሀሀሀ...
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እሷ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እሱ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እኔ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ዲጄው
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ሁሉም
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ኤይይ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ አህ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ
ይዘንባል እንደ ጉድ, ግጥምና ዜማ
እኔም አይደክመኝም, ለቆንጆ ስታማ
ታየ ተነገረ ተመሰከረና
ይሄ የፊትሽ ውበት, የፀጉርሽ ወዘና
ልዕልተ ሳባ ነሽ (ቁጭ), በዚኛው ዘመኗ
እኔስ ምን አነሰኝ, ባይሉኝስ ሸበላ
ፈርጠም ያልኩ ወንድ ነኝ, ለችግር ለመላ
እሱማ ሲሰራሽ, ተጨንቆ በጥበብ
አንቺም ለብሰሽበት, ይሄን የአገር ጥበብ
ታድያ አንቺን ለማግኘት (እኔ), ኧረ እንዴት ልጠበብ
ያሽና ሚኒ ስከርት, ራያም ልበሺ
ጥልፍና ጥለትሽ ተሸምኗል በጥጥ
ወጣ ብለሽ ግቢ, እስኪ ሠው አይኑ ይገለጥ
ድሮም ያምርበታል, ባላገር ሲዘንጥ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እሷ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እሱ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ እኔ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ዲጄው
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ሁሉም
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ ኤይይ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ አህ
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists