ቴዲ ዮ፦ አማላይ
ቆንጆ ቆንጆ ነሽ አማላይ (አማላይ)
ደምቃለች ዛሬ እንደፀሀይ
(እንደ ፀሀይ)
በሀገሩ ሞልቶ አንቺን መሳይ
(አንቺን መሳይ)
አሞራ ሲያይሽ ዋለ በሰማይ
(በሰማይ)
ቆንጆ ቆንጆ ነሽ አማላይ (አማላይ)
ደምቃለች ዛሬ እንደፀሀይ
(እንደ ፀሀይ)
በሀገሩ ሞልቶ አንቺን መሳይ
(አንቺን መሳይ)
አሞራ ሲያይሽ ዋለ በሰማይ
(በሰማይ)
አዎ ቆንጆ ናት ሲኞሪታ
የምጣፍጪ ማርማላታ
የጠይም ቆንጆ ቸኮላታ
የኔ ናታ ወደድኳታ
ፀጉሯን ጀርባዋ ላይ ነስንሳ
ሽር ብትን ስትል በቀሚሷ
በፍቅሯ ወደኩ ልቤ ሳሳ
እኔም በሷ እኔም በሷ
ፍቅር አወዛጋቢ
ተወዛግቦ አዘጋቢ
በዛብሽ ወይ አጃቢ
በኛ ቋንቋ ተግባቢ
ሚስጥሬን ተረካቢ
የልቤ ምት አንባቢ
የቅርቡን ብቻ ሳይሆን
የሩቁንም አሳቢ
ቆንጆ ቆንጆ ነሽ አማላይ (አማላይ)
ደምቃለች ዛሬ እንደፀሀይ
(እንደ ፀሀይ)
በሀገሩ ሞልቶ አንቺን መሳይ
(አንቺን መሳይ)
አሞራ ሲያይሽ ዋለ በሰማይ
(በሰማይ)
ቆንጆ ቆንጆ ነሽ አማላይ (አማላይ)
ደምቃለች ዛሬ እንደፀሀይ
(እንደ ፀሀይ)
በሀገሩ ሞልቶ አንቺን መሳይ
(አንቺን መሳይ)
አሞራ ሲያይሽ ዋለ በሰማይ
(በሰማይ)
ዛሬ ደምቀሻል እንደ ፀሀይ
ደስተኛ ነኝ እኔ አንቺን ሳይ
መስጠት ላይ ነኝ እኔ ሀሴት ላይ
ደስታ ላይ ደስታ ላይ
ወዳጄ ሁሉ ይዞ አበባ
ሙሽራ ይዞ ከቤት ሲገባ
ሊባልለት ነው ጉሮ ወሸባ
ነይ ወለባ ነይ ቀዘባ
ጥልቋ ተመራማሪ
ለህይወቴ አስተማሪ
የፍቅር እውነት ሚስጥር
የገባት ናት መስካሪ
ያንቺው ነኝ ተኩራሪ
ትዳርሽን አክባሪ
ለህይወቴ መሳካት
እውቀትሽን ገባሪ
ቆንጆ ቆንጆ ነሽ አማላይ (አማላይ)
ደምቃለች ዛሬ እንደፀሀይ
(እንደ ፀሀይ)
በሀገሩ ሞልቶ አንቺን መሳይ
(አንቺን መሳይ)
አሞራ ሲያይሽ ዋለ በሰማይ
(በሰማይ)
ቆንጆ ቆንጆ ነሽ አማላይ (አማላይ)
ደምቃለች ዛሬ እንደፀሀይ
(እንደ ፀሀይ)
በሀገሩ ሞልቶ አንቺን መሳይ
(አንቺን መሳይ)
አሞራ ሲያይሽ ዋለ በሰማይ
(በሰማይ)
መታ መታ አርጊ ወገብ ይለካ
እስክስታሽ ይታይ ካንገትሽ ሰካ
ጉልበት አገጭ እስኪ ነካ
እነክሽ እነካ እነክሽ እነካ
በምሽት ኮከብ በጨረቃ
ልቤን ሞላችው ፈንድቃ
የልቤ ንግስት አለቃ
ነሽ ጠበቃ ነሽ ጠበቃ
ኑሮዬም ከሷጋ
ላይፌ እንዲረጋጋ
ሲያገጣጥም እንዲ ነው
ቀናችንም ሲነጋ
የኔ አመለመለ ሸጋ
ይዣት መጣሁ ሀይሎጋ
አማረብን ጫጉላ ላይ ነን
በራችንም ይዘጋ
ቆንጆ ቆንጆ ነሽ አማላይ (አማላይ)
ደምቃለች ዛሬ እንደፀሀይ
(እንደ ፀሀይ)
በሀገሩ ሞልቶ አንቺን መሳይ
(አንቺን መሳይ)
አሞራ ሲያይሽ ዋለ በሰማይ
(በሰማይ)
ቆንጆ ቆንጆ ነሽ አማላይ (አማላይ)
ደምቃለች ዛሬ እንደፀሀይ
(እንደ ፀሀይ)
በሀገሩ ሞልቶ አንቺን መሳይ
(አንቺን መሳይ)
አሞራ ሲያይሽ ዋለ በሰማይ
(በሰማይ)
አማላይ . . . .
እንደ ፀሀይ . . . .
አንቺን መሳይ . . . .
በሰማይ . . . .
አማላይ . . . .
እንደ ፀሀይ . . . .
አንቺን መሳይ . . . .
በሰማይ . . . .
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist