Kishore Kumar Hits

Teddy Yo - Endezi Endeza lyrics

Artist: Teddy Yo

album: Arada, Vol. 2


እንደዚ እንደዛ እንደዚ እንደዛ ነው
እንደዚ እንደዛ እንደዚ እንደዛ ነው
እንደዚ እንደዛ እንደዚ እንደዛ ነው
እንደዚ እንደዛ እንደዚ እንደዛ ነው
እንደዚ እንደዛ እንደዚ እንደዛ ነው
እንዴት ናቸው ሰላም ነው አከም አከም ነጉማ
ከወገቤ ጎንበስ ቀና ይሄ እኮ ነው ፈዩማ
ዘና ዘና በሉ ኢንተበና ሁንዱማ
መዞር መዟዟር ጀመርኩ በውባ ላይ ከተማ
አዳማ ልጨፍር ላሰማችው አዲስ ነገር ባህርማዶ ሳልሰሻገር ከሌላው ሳንቆጣጥር
ተኮ ለማ ሰዲ አፉር ሸን
ዛሬ የተኛ ካለ ከእንቅልፋ ይባንን
እጨፍራለው በሃገሬ ባህል በራሴው ዘፈን
ሙዚቃዊን ሰራው ሚኪ አድርጎታል እንዲጥም
ሁሉም እንዲዝናና ቁጭ እንዳይል ማንም
ቤቱ ብሏል በሴቶች ጢም ጢም ጢም ጢም
እንደዚ እንደዛ እንደዚ እንደዛ ነው
ጭፈራው ቀጠለ ሞቀ ጨሰ ተጋጋለ
በቆንጆዋ ውበት ወንድ ማለለ
ዳንስ ወለሉ ሰፍቶ ፉክክር ቀጠለ
በየተራ ገብቶ ወንድ ሁሉ ቀለለ
ከአሁን በኋላ አይቀርም የቀማመሰ የደናነሰ
በቆንጆዋ ውዝዋዜ ህይወቴ ታደሰ
አንድ ሁለት እያለ ለሊት ተጋመሰ
ሲሻሙ ሳያቸው ውስጤ ተላወሰ
ጠጋ ብዬ ላውራሽ አንዴ በሹክሽታ
ከ አቅሜ በላይ ሆኗል የልቤ ትርታ
እኔ አሳይሻለው የሀገሬን ጨዋታ
እንደዚህ እንደዛ አርጊው ለነፍስሽ ገበታ
እንደዚ እንደዛ እንደዚ እንደዛ ነው
ሲሆን በሀገርኛ በኛ ማንም እንዳይተኛ
ሰፋ አርጉላት ለእሷ እሷ ናት ተረኛ
አሟልቶ የሰጣት አቤት ቁንጅና
ባጋጠሚ አይቻት ገባሁኝ ፈተና
ፈታ ልበል ብዬ መጥቼ
ይኸው ተቃጠልኩ ባያት ሰው ስቀና
እንሂድ ወደ ሐገር ቤት አንቺ ካደግሽበት
ዛፍ ጥላ ስር ሆነን እንድንበላ እሸት
የዚህ ምሽት ኮከብ ገብተሻል ከልቤ
አገኝሻለው አልመጣሁም አስቤ
በአውቶብስ ይሁን በፈረስ ጋልቤ ቶሎ እንቀየስ በባሌም ቦሌ
እንደዚ እንደዛ እንደዚ እንደዛ ነው.

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists