Kishore Kumar Hits

Teddy Yo - 904 lyrics

Artist: Teddy Yo

album: Demts Albaw Mesarya (Ethiopian Music)


ከጓደኛቼ ጋር ቁጭ ብዩ ከሰፈር
ቆንጆ ልጅ አየሁ ታክሲ ስትሳፈር
እሮጥ አልኩኝ እና እሷን ለማናገር
ምልክት ሳሳየው አቁመልኝ ሹፌር
ታክሲ ውስጥ ገባሁ ቁጭ አልኩኝ ከሷ ጋር
ስርቅ እያረገች እኔን ስትሾፈት የለበስኩት ቁንጣ ያረኩት ሲሊፐር
ከዋና የወጣው አስመስሎኝ ነበር
ጀመርኩኝ ቁም ነገር
ዉበትሽን ማድነቅ አይመስለኝም ክልክል
ያነጋገር ለዛሽ ሰውን ይማርካል
የጥርሶችሽ ድርድር ፈገግታሽም ያምራል
እረዳት ተከፍሏል የሷን አትቀበል
Hello የኔ ቆንጆ መቼ እንመቻች
ፊራሼ ይደላል እንቺ ብቻ በይ ከች
ልትወርድ ስትዘጋጅ ስልኳንም ገጠችኝ
በጣም ተደስቼ እቤቴ ገባሁኝ
ቁጥሯን አንደ ፎቶ በፍሬም አስቀመጥኩኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists