Kishore Kumar Hits

Yohana - Gelagay lyrics

Artist: Yohana

album: Gelagay


ሳይሽ ነው የማውቅሽ መች ትጠፊኝ እና
ለሰው ላመልሽ ብትይም ነኝ ደህና
ሳይሽ ነው የማውቅሽ አጠፊኝም እና
እንደሰው ላመልሽ አትበይኝ ነኝ ደህና
እንባ ምን በወጣሽ (እኔን)
ቱ በይ ላብርድልሽ (እኔን)
ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እዳያሳርሽ
እንባ ምን በወጣሽ (እኔን)
ቱ በይ እኔ አለሁሽ (እኔን)
ገላጋይ (ገላጋይ) ገላጋይ ልሆንሽ
መዳፍ ጉንጭ እንጂ (መዳፍ ጉንጭ እንጂ) ቢያ'ሽ አይበሉባ (ቢያ'ሽ አይበሉባ)
ለእንስፍስፍ አይደርስ ሆድ ለሚያባባ
ለዚህ ለዚህ እንጂ (ለዚህ ለዚህ እንጂ) ሰው ወዳጅ ቢባል
ያጫውተኝ አፍሽ ሆድሽ ምን አባ
ስቀሽም ስቃይሽን አያለሁ
እንኳንስ እቺን እቺንና
ዝምታሽ ይጮሀል ሰማለሁ
ገጥሟል አለምሽ አለሜ
አልሜ ስቼሽ መች አቃለሁ
እንኳንስ እንዲ ቀርበሽና
ሳይቀልሽ ላለቅሽ ምላለው
ሆኗል ህመምሽ ህመሜ
እንባ ምን በወጣሽ (እኔን)
ቱ በይ ላብርድልሽ (እኔን)
ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እዳያሳርሽ
እንባ ምን በወጣሽ (እኔን)
ቱ በይ እኔ አለሁሽ (እኔን)
ገላጋይ (ገላጋይ) ገላጋይ ልሆንሽ
ቱ በይ ቱ በይ ቱ በይ ቱ
ቱ በይ ቱ በይ ቱ ቱ
ቱ በይ ቱ በይ ቱ በይ ቱ
ቱ በይ በይ ቱ በይ
ቱ በይ ቱ በይ ቱ በይ ቱ
ቱ በይ ቱ በይ ቱ በይ
ቱ በይ ቱ በይ ቱ
ቱ በይ በይ ቱ በይ
አልቻልም ማለፍ ገፍቶ
እንዳላየሽ አይኔ አይቶ
ጆሮዬም አይል ከቶ
የራሷ ጉዳይ ሰምቶ
አልገምት ይዜ ጫፉን
ጥርስሽ ዘግቶ ደጃፉን
ላግዝ ሀሳብ መቅዘፉን
ገርበብ አርጊ የአፍ በራፉን
አልቻለም ማለፍ ገፍቶ
እንደ ሩቅ ሰው አይኑ አይቶ
ምሎልሻል ቃል ገብቶ
ችላ አይልሽም ሰምቶ
እና ስቀሽ ላይ ላዩን
አርቀሽ እኔን ባዩን
ተይ ሳይሆን እንደማይሆን
መፍትሄ አብስሉ ባይሆን
እንባ ምን በወጣሽ (እንባ ምን በወጣሽ)
ቱ በይ ላብርድልሽ (ቱ በይ ላብርድልሽ)
ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እዳያሳርሽ
እንባ ምን በወጣሽ (እንባ ምን በወጣሽ)
ቱ በይ እኔ አለሁሽ (ቱ በይ እኔ አለሁሽ)
ገላጋይ (ገላጋይ) ገላጋይ ልሁንሽ
እንባ ምን በወጣሽ (እንባ ምን በወጣሽ)
ቱ በይ ላብርድልሽ (ቱ በይ እኔ አለሁሽ)
ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እዳያሳርሽ (ገላጋይ ልሁንሽ)
እንባ ምን በወጣሽ (እንባ ምን በወጣሽ)
ቱ በይ እኔ አለሁሽ (ቱ በይ እኔ አለሁሽ)
ገላጋይ (ገላጋይ) ገላጋይ ልሁንሽ (ገላጋይ)
እንባ ምን በወጣሽ
ቱ በይ ላብርድልሽ (ቱ በይ እኔ አለሁሽ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists