Kishore Kumar Hits

Yohana - Nabloda lyrics

Artist: Yohana

album: Ereft


ና ና ና እኔው
ና ና ና ና ና ና እኔው
ና ና ና እኔው
ብዬ ነው
ና ና ና እኔው
ና ና ና ና ና ና እኔው
ና ና ና እኔው (ናአአ)
ባይል እላፊ የሰው ልወቅ የራሱን በልክ ቢያሳይ
ባይገምትም ባይመድብ ባይጠብቅ እራሱን መሳይ
ሳይጨነቅ በሰው ነገር መንፈሱም ይጠበቃል
በሰላም ቀኑን ውሎ በሰላም አድሮ ይነቃል
ልቤ ሰው ማወቅ ሽቶ ቀልቤም በመጓጓቱ
አፌ የሰው ጉድ ሲፈታ አይኔ ወዶ ማየቱ
ጣዱኛ ከሞቀበት ብዬ ብጋይ በእሳቱ
የለም ምወቅሰው ፍፁም ሁሉ የእኔ ነው ጥፋቱ
ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ነው
ያየሁት የእጄን ነው
ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ነው
እኔው ጠርቼው ነው (አዎ)
ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ነው (ና ና ናይ)
ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ነው
ባገኝም የእጄን ነው
ይበለኝ (የእጄን ነው)
ይበለኝ (የእጄን ነው)
ይበለኝ (የእጄን ነው)
ይበለኝ (የእጄን ነው)
ና ና ና እኔው
ና ና ና ና ና ና እኔው
ና ና ና እኔው
ብዬ ነው
ና ና ና እኔው
ና ና ና ና ና ና እኔው
ና ና ና እኔው (ye-ye-yeah)
ባጎረስኩኝ ተነከስኩ ይላል ሁልጊዜ ሀበሻ
ሲያወራ ስለነከሰው ስላሳደገው ውሻ
ነገር ከሁለት አቅጣጫ መች እኩል ሁኖ ይገባል
ለጉርሻ የሰነዘርከው ጥቃት ሆኖ ይነበባል
ልቤ ሰው ማወቅ ሽቶ ቀልቤም በመጓጓቱ
አፌ የሰው ጉድ ሲፈታ አይኔ ወዶ ማየቱ
ጣዱኛ ከሞቀበት ብዬ ብጋይ በእሳቱ
የለም ምወቅሰው ፍፁም ሁሉ የእኔ ነው ጥፋቱ
ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ነው
ያየሁት የእጄን ነው
ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ነው
እኔው ጠርቼው ነው (አዎ)
ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ነው (ና ና ናይ)
ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ናብሎዳ ነው
ባገኝም የእጄን ነው
ይበለኝ (የእጄን ነው)
ይበለኝ (የእጄን ነው)
ይበለኝ (የእጄን ነው)
ይበለኝ (የእጄን ነው)

ና ና ና እኔው
ና ና ና ና ና ና እኔው
ና ና ና እኔው
ብዬ ነው
ና ና ና እኔው
ና ና ና ና ና ና እኔው
ና ና ና እኔው
ና ና ና እኔው
ና ና ና ና ና ና እኔው
ና ና ና እኔው
ብዬ ነው
ና ና ና እኔው
ና ና ና ና ና ና እኔው
ና ና ና እኔው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists