Kishore Kumar Hits

Yohana - Esat Ena Wuha lyrics

Artist: Yohana

album: Ereft


እሳት
ውሃ
እሳት
ውሃ
አይ አንዳንድ ቀንማ አሃ Yeah Yeah
አይ ያለልኝ ቀንማ አሃ Yeah Yeah
አይ አንዳንድ ቀንማ አሃ Yeah Yeah
አይ ያለልኝ ቀንማ አሃ Yeah Yeah
ባንደበትሽ አቅልለሽ አፋጀኝ ያስባለኝን ሁሉ
አቤት ስትሸኚኝ ስመሽ ሲበራም በምኞትሽ ቀኑ
ጉድ ያልኩትም ያሁሉ ቀሎ
ሩቅ ያልኩትም ይውላል ቀርቦ
መዳፌም ያነባን አባብሎ
በአንደቤቴ ብርታት አካፍሎ
ወይ ባየሽ ውሎ ተከባብሮ
ቢኖርስ ግጭት መቼ ከሮ
ጨዋታ ቀልዴም ሁሉ ሰምሮ
ቁምነገር ዘሬም ፍሬ ቋጥሮ
እንደሆንሽው ውሃ ማብረጃ ግለቱ
እሳቷም ያው አንቺ ምክንያት ለንዴቱ
አንቺው ሆነሽ ውሃ ማብረጃ ለእሳቱ
እሳቷም አንቺው ነሽ ምክንያት ለእብደቱ
አርጎሽ ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ ከእሳቱ
ከአንቺ ጋር ሰላም ነው የውሎዬ ውበቱ
አጉል ተያይተን ነው ደፍርሶ ዓይኔ መቅላቱ
አርጎሽ ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ ከእሳቱ
ከአንቺ ጋር ሰላም ነው የውሎዬ ውበቱ
አጉል ተያይተን ነው ደፍርሶ ዓይኔ መቅላቱ
እሳት
ውሃ
እሳት
ውሃ
እሳት
ውሃ
እሳት
ውሃ
ኡሁ የያዝሽኝ ቀንማ አሃ Yeah Yeah
ኡሁ ካላለልኝማ አሃ Yeah Yeah
ኡሁ የያዝሽኝ ቀንማ አሃ Yeah Yeah
ኡሁ ካላለልኝማ አሃ Yeah Yeah
ካለወትሮ ይበዛል ከአፍሽ (ኤጭ)
መልስሽ ክፉ ለምለው ሁሉ
አይታወቅ ቃላቶችሽ
መፍለቂያቸው ነገር ሊያጎሉ
ነው ታጥቀሽ አስረሽ ወገብሽን
መች ሆነና ከቶ እንደዋዛ
አዎ አውቀሽ የሚያቃጥለኝን
ሚጎዳኝንም ሲበዛ
ለዓይንም ሚስጥር ስውር ከዓይንሽ
ስሴንም አውቀሽ እንደዋዛ
ቃል መርጠሽ ሚያሳብደኝን
ሚያዘልለኝን እዚህ እዛ
እንደሆንሽው ውሃ ማብረጃ ግለቱ
እሳቷም ያው አንቺ ምክንያት ለንዴቱ
አንቺው ሆነሽ ውሃ ማብረጃ ለእሳቱ
እሳቷም አንቺው ነሽ ምክንያት ለእብደቱ
አርጎሽ ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ ከእሳቱ
ከአንቺ ጋር ሰላም ነው የውሎዬ ውበቱ
አጉል ተያይተን ነው ደፍርሶ ዓይኔ መቅላቱ
አርጎሽ ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ ከእሳቱ
ከአንቺ ጋር ሰላም ነው የውሎዬ ውበቱ
አጉል ተያይተን ነው ደፍርሶ ዓይኔ መቅላቱ
She is a faya watta she got dem two
A love a queen she a bad one too
She can be a reason fi smile and feel irie
Or mess up your head her game top high grade
When she touch I kiss I me lover her so
Inna fight she a crazy waan fi leave also
Our love on top we fight on top
We on repeat again me tell unnu we can't stop
አርጎሽ ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ ከእሳቱ
ከአንቺ ጋር ሰላም ነው የውሎዬ ውበቱ
አጉል ተያይተን ነው ደፍርሶ ዓይኔ መቅላቱ
አርጎሽ ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ
ውሃ ውሃ ውሃ ከእሳቱ
ከአንቺ ጋር ሰላም ነው የውሎዬ ውበቱ
አጉል ተያይተን ነው ደፍርሶ ዓይኔ መቅላቱ
እሳት
ውሃ
እሳት
ውሃ
እሳት
ውሃ
እሳት
ውሃ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists