Kishore Kumar Hits

Yohana - Kasat lyrics

Artist: Yohana

album: Kasat


ዮ በልልኝ (ዋ ኣኣኣኣ ይ)
አይ ያኛውን
Yeah yeah yeah
Yeah
ባትሆን ሰልካካ የኔ ጎራዳ (እሷ)
ቃል ውበት አለው ካፏ ሲቀዳ
ሳትሆን ከሩቅ ከሁሉም ማራኪ
ቁም ነገረኛ ጨዋታ አዋቂ
አይደል እኩል ፍፁም አይደል እኩል
ያለውን ያውቃል ሁሉም ልኩን
መልከኛ ነኝ ባይ ቆርጦ ይዞ ጥጉን
ሚጫውት ያምራል ከፍቶ ልኩን
ቁልጭ ቁልጭ ልታይ
ሁሉም እኔን ይሻኝ
ካሉት ሁሉ ጠፍቶ
ቀርባ ስትታይ ሳትሆን አስመሳይ
ሴትነት ታየ ጎልቶ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(በመልክ ባትጎላ)
(በመልክ ባትጎላ)

ባትሆን ሰልካካ የኔ ጎራዳ (እሷ)
ቃል ውበት አለው ካፏ ሲቀዳ
ሳትሆን ከሩቅ ከሁሉም ማራኪ
ቁም ነገረኛ ጨዋታ አዋቂ
ቁመና መልክ በሰው አይሰራ
ከጠቢብ ነው ቢደምቅም ቢያበራ
ካገኙት ላይ ማወቅ አክሎ
መሆኑም ሴት ይዘልቃል ከብሮ
ቁልጭ ቁልጭ ልታይ
ሁሉም እኔን ይሻኝ
ካሉት ሁሉ ጠፍቶ
ቀርባ ስትታይ ሳትሆን አስመሳይ
ሴትነት ታየ ጎልቶ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(በመልክ ባትጎላ)
(ካሳት) እሷን በሌላ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(ካሳት) እሷን በሌላ
(ካሳት) እሷን በሌላ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists