Kishore Kumar Hits

Yohana - Helm lyrics

Artist: Yohana

album: Yohana


፩ ፪ ፫
ዮሐና!
ሁኔታ ይፈትናል
ፈተና ሰውን ይለያል
ጊዜ ፈራጅ ሁሉን ያያል
ጎበዝን ከውድቀት ያስጥላል
ይቆጠራል
ደቂቃ ይመዘናል
ሁሉን ለህልሙ የሰጠ መድረስን ይታደላል
ሁሌ (ሁሌ)
አሻግሬ እያየሁ
(እያየሁ እያየሁ)
መምጫሽ ያጓጓኛል
ሁሌ
እናፍቅሻለሁ
(ናፍቃለሁ ናፍቃለሁ)
ህልሜ መንገድሽ ቀጥ ማቋረጫም የለው
ይታየኛል ጫፉ ጉዞዬም ግድ ነው
ተስፋ መቁረጥ አላውቅ የለም ከመዝገቤ
ውላለው አድራለው ከትላንት ቀርቤ
ሁሌ (ሁሌ)
አሻግሬ እያየሁ
(እያየሁ እያየሁ)
መምጫሽ ያጓጓኛል
ሁሌ
እናፍቅሻለሁ
(ናፍቃለሁ ናፍቃለሁ)
መቼ ነው ቁጭ ብለን ባለፈው ምንስቀው
ሳናስብ በሆነው አልመን ባጣነው
መንገርን እሻለው ያለፍኩትን ሁሉ
መጥረግ ለሚመጣው ምኞቴ ሆኖ ሙሉ
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)
መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)
መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው
See here, since the first day
I saw a drea-am
Me deya dey sittin up on my sit
And so, oh, ain't no way I'm losin hope, hope
I know all of me stairs I'm goin up, hmm
ከራስ ውድድር ነው ዓለም
መነሻም ባይታይ መድረሻን ሚገድብ የለም
ሌላ ሚያሻትም የለም
ቁርስህን ተስፋ ምሳህን ጥረት
እራት ትሰጥሃለች ደግሞ ዓለም, ha
Fire fire pushing me into your direction
Higher Higher
Me know that's my destination
Am not liar liar
There gonna be some sufferation
But hope in me mind no distraction
ሁኔታ ይፈትናል
ፈተና ሰውን ይለያል
ጊዜ ፈራጅ ሁሉን ያያል
ጎበዝን ከውድቀት ያስጥላል
ይቆጠራል
ደቂቃ ይመዘናል
ሁሉን ለህልሙ የሰጠ መድረስን ይታደላል
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)
መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)
መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)
መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)
መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)
መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)
መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists