Kishore Kumar Hits

Yohana - May Kaja lyrics

Artist: Yohana

album: Yohana


ማይ ካጃ!
ማይ
ማይ
ማይ
ማይ
ልቤማ ቃልሽን አምኗል
በመራቅሽ ታሟል ታሟል
አይኔም ማረፍያ ጠፍቶታል
ፈገግታሽ ሚያምረው ናፍቆታል
ላንቺም ተስፋ ለኔም ብርታት ሆኖ
ያወራነው የማልነው ልቤን ሞልቶታል
ሀዘኔ በሳቅሽ ይሞታል
በመኖርሽ ጭንቀቴ ሸሽቷል
ግን እርሺው ቃሌን
ንዴት አይጠፋሺም
አልሰማም ያንቺንም
ተወኝ ያልሺኝንም
የንዴት ቃልሽን
ፍቅራችን በእልህ ተጎድቷል
በጊዜው ምንከፍለው
በዝቷል እዳዬ እዳሽ
ናፍቄያለው ንዴት ቢያስክደኝ
እልህ ቢነዳሽ
ማይ ካጃ
አልናፈኩም በይ
ሰማለሁ ናፍቀሻል
ማይ ካጃ (ኦአይ)
እዚም ተናፍቀሻል
በይ ማይ ካጃ
ማይ
አውቃለው ናፍቀሻል
በይ ማይ ካጃ
አላየሁም በይ በይ
እዚም ተናፍቀሻል
ማይ
ማይ
ማይ
ማይ

ባትኖሪም አንቺ
ድርሷል ህልማችን
ግን ስኬት አይጥም
አብረው ከተጓዙት ውጪ (tell me now)
መድረሻው ጭር አለብኝ ነያ
አውቅ ነበር ደስ ብሎኛል በያ
ጠያቂም በዛ ስላንቺ ተይ
ደበዘዘ አንቺ የለሽም እያ
ይብቃ እልሁ ልሸነፍ ነያ
ከኔ ካንቺ ይበልጣል
ያለፈው ተይ ተይ
አንቺ ግን ማይ ካጃ
አልናፈኩም በይ
ሰማለሁ ናፍቀሻል
ማይ ካጃ
ማይ
እዚም ተናፍቀሻል
በይ ማይ ካጃ
ማይ
አውቃለው ናፍቀሻል
በይ ማይ ካጃ
አላየሁም በይ በይ
እዚም ተናፍቀሻል
ማይ
ማይ
ማይ
ማይ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists