Kishore Kumar Hits

Yohana - Yelal lyrics

Artist: Yohana

album: Yohana


ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ
ነሽ የልቤ የተመረጥሽ ንግሥቴ
ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ
ነሽ የልቤ ካላንቺ ሰው የለም ውስጤ
አንድ ቃል እንኪ
በእርጋታ እናውራ አድምጪኝ እስኪ
ባለፈ ሚዛን ሁሉን አትለኪ
መ'ወነጃጀል ይለፈን እንጂ
አይደለም ፍፁም ሁሉን አዋቂ
ግን በድፍረት በጅምላ አይ ወንድ የምትሉት
ሁሌ ሁሌ
ልንገርሽ እኛም ጋር ይባላል አይ ሴት
ሁሌ ሁሌ
ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ
ነሽ የልቤ የተመረጥሽ ንግሥቴ
ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ
ነሽ የልቤ ካላንቺ ሰው የለም ውስጤ (yeah)
አፍሮ ባይ ልቤ ሞቆ ከውሸት ግንድ ይርቃል
አራሚ ስህተቴን ከገመቱኝ ልቃ
ተራማጅ ከእኔጋ አምና የውስጤንም አይታ
ሩሩህም ደፋር ቅንም ልብ አብሮ የሰጣት ሴት
ፍለጋ አይደለም እንዴ
መች ነው አባዜ ከብዙ መላመዴ
ደስ አለችኝ ተብሎ ጎጆስ ይወጣል እንዴ
መ.ፋ.ታ.ት አለ ውዴ
ክፉም ደጉም በቃል ይምላላ
ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ
መልዓክ መስሎ ገብቶ ይቀየራላ
ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ
ነይ በይ ጠጋ
ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ
ነይ በይ ጠጋ
ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ
ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ
ነሽ የልቤ የተመረጥሽ ንግሥቴ
ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ
ነሽ የልቤ ካላንቺ ሰው የለም ውስጤ
አንድ ቃል እንኪ
በእርጋታ እናውራ አድምጪኝ እስኪ
ባለፈ ሚዛን ሁሉን አትለኪ
መ'ወነጃጀል ይለፈን እንጂ
አይደለም ፍፁም ሁሉን አዋቂ
ክፉም ደጉም በቃል ይምላላ
ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ
መልዓክ መስሎ ገብቶ ይቀየራላ
ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ
ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ (ነይ በይ ጠጋ)
ነሽ የልቤ የተመረጥሽ ንግሥቴ (ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ)
ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ (ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ)
ነሽ የልቤ ካላንቺ ሰው የለም ውስጤ (ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ)
ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ (ነይ በይ ጠጋ)
ነሽ የልቤ የተመረጥሽ ንግሥቴ (ጠጋ በይ ያዢኛ ልይሽ ሞክሪኛ)
ይላል አንዴ ከእጁ እስክትገባ (ነይ በይ ጠጋ)
ነሽ የልቤ ካላንቺ ሰው የለም ውስጤ (ነይ በይ ጠጋ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists