Kishore Kumar Hits

Yohana - Konjo lyrics

Artist: Yohana

album: Yohana


ቆንጆ ነይ ግቢ ከኔ አለም
ሰላም ነፃ ነዉ ግድየለም
አንቺ ቆንጆ: ነይ ግቢ ከኔ አለም - ነይ
ሰላም ነፃ ነዉ ግድየለም
ባገናኘን እኔና አንቺን: በዚህ በትርምስ ኑሮ
ብዙ አይቻለሁ አይተሻል: ባያልቅ አለም ተቆጥሮ
በጣም ቆንጆ ተግባቢም ነሽ: ምርጫ አለሽ አልክድም
ባለ ማዕረግ ባለ ንዋይ: ባለ መልኩ አላቅም
ተግባብተናል ተጫውተናል: ተረድቼሻለሁ
ምርጫሽ ብታረጊኝ ቆንጆ: እኔ አደምቅሻለሁ
ቆንጆ ነይ ግቢ ከኔ አለም
ሰላም ነፃ ነዉ ግድየለም
አንቺ ቆንጆ: ነይግቢ ከኔ አለም - ነይ
ሰላም ነፃ ነዉ ግድየለም
Like a trigger pounding on
Like a lump switch button
Let's stop acting like fools
Me know better you too
Am sick of this fake nights
Me need a joyfull life
So girl we drop this thing bling that's not suppose to be
So many gals we got into...
Escape your illusion make your decision
Me need your attention
I'm wanna righteous
ቆንጆ ነይ ግቢ ከኔ አለም
ሰላም ነፃ ነዉ ግድየለም
አንቺ ቆንጆ: ነይ ግቢ ከኔ አለም- ነይ
ሰላም ነፃ ነዉ ግድየለም
ምንኛ ደስ አለኝ: ከዚሁ ሳስበው
ምስሉ እየታየኝ: ካንቺ እምኖረው
ሁሉን አይቶ ትቶ
በእኩል ተግባብቶ
ካንቺ በፍቅር መኖር: ቆንጆ ልጆች ወልዶ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists