Kishore Kumar Hits

Yohana - Yaberetal lyrics

Artist: Yohana

album: Yohana


አዋጅ ልም-ላላ, ልም-ላላ
ልም-ላላ, ልም-ላላናኤ (ዋአ አ አ አ አ)
አዋጅ ልም-ላላ እሱም ሌላ
እሄም ላላ እሂም ሌላ ላላኤ
አዋጅ
አንድ እንቅፋት ባልፍ በመላ
ደግሞ እጋጫለሁ ከሌላ (አዋጅ)
ዘሩም ያፈራ ሲመስል
እልፍ አያለሁ እልፍ ስል (ኦህ አዋጅ)
በጫጫታ ተጠምዳ
ዝምታም አጥታ ዋጋ
ጥራዝ ነጠቁን ለምዳ
ህሊናም ሆና ባዳ
ቀልብን የሚገዛ (ኦህ)
መስካሪም በዛ (hey)
የእጅን አስጥሎ
የሚሸኝ እንደዋዛ (አዋጅ)
ያበረታል ያላጠፋ ችግር
መንፈስም ስጋ (አዋጅ)
ዝምታን ስማ ጥበብን
ፈልጋት ንቃ (ኦአኦአይ)
ያበረታል ያላጠፋ ችግር
መንፈስም ስጋ (አዋጅ)
ዝምታን ስማ ጥበብን
ፈልጋት ንቃ, ንቃ
አዋጅ ልም-ላላ, ልም-ላላ
ልም-ላላ, ልም-ላላናኤ (እእ እ እ እእ እ)
አዋጅ ልም-ላላ እሱም ሌላ
እሄም ላላ እሂም ሌላ ላላኤ
አዋጅ
Every nights I pray
I think about my ways
Hopin' to see the light
I live this routine life
Understanding the cause
Tryna figure out the road
Day night (day night)
Day night (አዋጅ)
But why do trouble follow we
In everywhere we plan to go
Day night (day night)
Day night (አዋጅ)
አልፎ ይልቃል ወይ... አይ
ሊያስተምር ችግር ሊገራ ይመጣል
ክንድ አለው ክንዴ ይበረታል (አዋጅ)
አርግቶም ለሚያይ (lord)
ስጋ ነው የነፍስ እቃ
ልብን ይበልጥ ጠብቃ (አዋጅ)
ሂድ ከቁም ስንዝር ይልቃል
ሽንፈት ከህልም ያርቃል
ተስፋ ይነጥቃል ያስጨንቃል
ሁሉን ጣላ በርትተህ
ያበረታል ያላጠፋ ችግር
መንፈስም ስጋ (አዋጅ)
ዝምታን ስማ ጥበብን
ፈልጋት ንቃ (አዋጅ)
ያበረታል ያላጠፋ ችግር
መንፈስም ስጋ (አዋጅ)
ዝምታን ስማ ጥበብን
ፈልጋት ንቃ
አዋጅ ልም-ላላ, ልም-ላላ
ልም-ላላ, ልም-ላላናኤ (አዋጅ)
ልም-ላላ, ልም-ላላ
ልም-ላላ, ልም-ላላናኤ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
ንቃ
ያበረታል ያላጠፋ ችግር
መንፈስም ስጋ (አዋጅ)
ዝምታን ስማ ጥበብን
ፈልጋት ንቃ (ኦአኦአይ አዋጅ)
ያበረታል ያላጠፋ ችግር
መንፈስም ስጋ (አዋጅ)
ዝምታን ስማ ጥበብን
ፈልጋት ንቃ
አዋጅ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists