Jemberu Demeke - Linega New (Intro) lyrics
Artist:
Jemberu Demeke
album: Jemberu Demeke
በዚህ ጨለማ
ጀምበር ቢጠፋ
የዘመኔ ወጣት
በባዶ ቢለፋ
በዚህ ጨለማ
ጀምበር ቢጠፋ
የዘመኔ ወጣት
በባዶ ቢለፋ
ሊነጋ ነው
ዋ ብዬ መጣው ድጋሜ
ዋ ብዬ መጣው ድጋሜ
ጅምበሩ!
በሉ (ሆ!)
ለሊት ሊነጋ ነው
ሰላሙን ባጣ ሰላም የሚሰጠኝ ፈጣሪ ከኔ ጋር ነው
ይታየኝ ነበር የማለዳው ጀምበር በኛ መተባበር ሲፈጠር
አንገት የደፋውን እንድናነሳው ቀድመን እኛ ግን ቀና እንበል
ቀና እንበል የዘመኔ ወጣት ባለጋሜ ሆነህ ሽር በል
ቀና እንበል ለተሻለ ነገር ዛሬ ለይ እየሰራን ማገር
አሳያቸው እንደማትፈራ የውስጥህን ተናገር
ቀና እንበል ብዬ ሳወጋ
ተቀበል!
(ተቀበል!)
ሆ... (ኧረ ጎበዝ)
(ተቀበል!)
ሆ... (ኧረ ጀግናው)
(ተቀበል!)
ሆ... (ኧረ ጎበዝ)
(ተቀበል!)
ሆ... (ኧረ ጀግናው)
(ተቀበል!)
በለው የኔ መቅድም
በለው የኔ መቅድም
በለው የኔ መቅድም
በለው የኔ መቅድም
ጀምበሩ (ደመቀ)... ሊነጋ ነው
ጀምበሩ (ደመቀ)... ሊነጋ ነው
ጀምበሩ (ደመቀ)... ሊነጋ ነው
ጀምበሩ (ደመቀ)
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist