Kishore Kumar Hits

Jemberu Demeke - Yachima Tizita lyrics

Artist: Jemberu Demeke

album: Jemberu Demeke


ያቺማ ትዝታ
ያቺማ ትዝታ
አኻ
ስፈልግ አጣዋት ዋሉልኝ ውለታ
አኻ
ያቺማ ትዝታ የፍቅር እመቤት
እንዴት ብዬ ላምጣት ላስገባት ወደ ቤት
ሲበላ ሲጠጣ ከበሮ ሲመታ
የኮስታራዉም ፊት በፍቅር ሲረታ
ኢትዮጵያዊ ደስታ ፈገግታ ለሁሉ
በቡና ጨዋታ ቁርሱን ሲካፈሉ
አባባ እና እማማ ጎረቤቱን ጠርተው
በረከት ተካፍለው ደግ ደጉን ሰርተው
ኧረ ምነው ምነው?
ኧረ ምነው ምነው?
ያቺማ ትዝታ ያቺማ ትዝታ
ስፈልግ አጣዋት ዋሉልኝ ውለታ
ያቺማ ትዝታ የፍቅር እመቤት
እንዴት ብዬ ላምጣት ላስገባት ወደ ቤት
"አሁን"
አሁን ግን ብቸኝነት መርጠን
"አሁን"
ሰንበትን ሳንሰነብት ቀርተን
"አሁን"
አሁን ግን መስታወት ተፋጠን
"አሁን"
ውስጣችንን መመልከት ትተን
"አሁን"
አሁን ዘመናዊ ነን ብለን
"አሁን"
የስንቱን ባህል ተቀብለን
"አሁን"
አሁን መመሳሰሉን ትተን
"አሁን"
ትዝታችን ግን ብትናፍቀን
"አሁን"
ያቺማ ትዝታያቺማ ትዝታ
ስፈልግ አጣዋት ዋሉልኝ ውለታ
ያቺማ ትዝታ የፍቅር እመቤት
እንዴት ብዬ ላምጣት ላስገባት ወደ ቤት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists