Kishore Kumar Hits

Jemberu Demeke - I Faram Gami, I Faram lyrics

Artist: Jemberu Demeke

album: Jemberu Demeke


ጋሜ
ጋሜ
ጋሜ
አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
አይፈራም
ለህልሞቼ ስል ከእንቅልፌ መነሳት
ጀምበሬን የሚፈታተነውንም ድል ለመንሳት
የውስጤን ለመናገር የማላፍር ነኝ ብርቱ
ከሩቅ ለሚመለከቱ ሆኜ ትንግርቱ
ለዘመኔ ወጣት ግን ይህ ይገርማል
ኋላ ታሪኩን ቢመለከት ግን እሱ ምን ይላል?
የማይፈራው በነበረበት ሁሉ በከበረበት
ያሁኑን ስመለከት ይታየኛል ብሎ
ድም ድርግም ላያልም ጭልም
መታ መታ ምቱ አይፈታው
በቃ በቃ ማለት ነው ነቃ
ሲሉት ደሞ በእውነቱ አይነቃ
ድም ድርግም ላያልም ጭልም
መታ መታ ምቱ አይፈታው
በቃ በቃ ማለት ነው ነቃ
ሲሉት ደሞ በእውነቱ አይነቃ

አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጅማሬው መወለድ ሆኖ ወይ በረከት ወይም ዕዳ
አለም ሁሉንም አትቀበልም አክብራ እንደ እንግዳ
መነሳትን አያውቅ ያልወደቀ ነገር ህይወት ብላ
ጥንካሬን የምታስተምረው ነው ከታ ከዱብዳ
ታዲያ
ይች የዋዛ ነጎድ
ምን ሊጠቅመን ነው መብላቱ ለማይረካልን ሆድ
ምን ሊጠቅመን መነሳቱ ለመውጣት ሌላ ፎቅ
ምን ሊጠቅመን ነው ብርታቱ ለመኖር የምንሞት
ቃሉ... ተስፋ ነው የእምነትም ደጋፊ
በገሀዱ ሩጫ ምኞት ሰቶን የአሸናፊ
በእውነቱ ግን የለም ብልጫ ያለው ምኞት ብቻ
የትም ብንሄድ አናመልጥም ከሰዎች ግልምጫ
በለው! (አይፈራም)
አንተ!
ጀምበሩ!

አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
አይፈራም
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
ሲጥሉት አልፊ (ጋሜ አይፈራም)
ሲነሳ ባንዴ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
እንዳገኘኸው (ጋሜ አይፈራም)
ይታያል ያኔ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም)
አይፈራም ጋሜ
አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም
ጋሜ አይፈራም

ጋሜ አይፈራም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists