Kishore Kumar Hits

Jemberu Demeke - Wefre Kesaw lyrics

Artist: Jemberu Demeke

album: Jemberu Demeke


ኦ... ኦ... ኦ
ያለፍኩት ስቃይ
ኦ... ኦ... ኦ
ህልሞቼን እንዳይ
ኦ... ኦ... ኦ
ችግሬ በዝቶ
ኦ... ኦ... ኦ
አምጡልኝ ሲሳይ
አ... አ... አ
ለድል ተነሳው
አ... አ... አ
ፅባዬን ገዛው
አ... አ... አ
ባላማ ስጓዝ
አ... አ... አ
ወፍሬ ከሳው
አንድ ሁለት ሶስት አራት
ሁሌ ምቱን ቆጠራ
ጀምሬ ማልጨርሰው ተከማችቶ እንደ ጎተራ
ሆኖ ተራ ሌላው ንቆኝ ፊቴን ባሳይ ፊቱን ነስቶኝ
ያታለለኝ መስሎት ነበር
እሱ ብልጡ እኔ ግን ሞኝ
እንቶ ፈንቶ በዝቶ
እዚም እዛም አፉን ከፍቶ
መስማት ሁላ አዳገተኝ ሰው የሚለውን ማመን ቀርቶ
እውነተኛ የለም ከቶ ለኛ ሁሉም መዘዘኛ
የሆነውን ቁም ነገር ሳይሰማ ሆነ ነገረኛ
አዬዬ
አዬዬ
አዬዬ
አዬዬ
ኦ... ኦ... ኦ
ያለፍኩት ስቃይ
ኦ... ኦ... ኦ
ህልሞቼን እንዳይ
ኦ... ኦ... ኦ
ችግሬ በዝቶ
ኦ... ኦ... ኦ
አምጡልኝ ሲሳይ
አ... አ... አ
ለድል ተነሳው
አ... አ... አ
ፅባዬን ገዛው
አ... አ... አ
ባላማ ስጓዝ
አ... አ... አ
ወፍሬ ከሳው
"የሰው ወርቅ ከቶ አያደምቅ"
ይድረሰው የሌላውን ለሚሰርቅ
ሃተታ ገተታ በማለዳ
ጠያቂው ብዙ ግን እሱ አይረዳህ
አኻ
የናቀው ነው የሚወድቀው
ኧረ እኔስ መታደሌ
ምኞት ብቻ ለሚሰጡኝ
እነዛህ ድምፆች ባተሌ
ተው ተው
ተው አትሳደብ በጎ የሚጠላ በዝቷል በዚች አለም
እህት ወንድምአለም ልቀልድም ካለ
ቀልደኛ ሲቀልድ ይቀራል ዘላለም
ግን አለው እኔ ወጣቱ የዘመኔ
አዲስ ነገር ወዳዱ አያመው ቅኔ
እሳት ነው ነበልባሉ
ሌላውን አይቶ አይቆጥር ኩነኔ

ኦ... ኦ... ኦ
ያለፍኩት ስቃይ
ኦ... ኦ... ኦ
ህልሞቼን እንዳይ
ኦ... ኦ... ኦ
ችግሬ በዝቶ
ኦ... ኦ... ኦ
አምጡልኝ ሲሳይ
አ... አ... አ
ለድል ተነሳው
አ... አ... አ
ፅባዬን ገዛው
አ... አ... አ
ባላማ ስጓዝ
አ... አ... አ
ወፍሬ ከሳው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists