ኤ... ኤ... ኤ
(ጀምበሩ)
ኤ... ኤ... ኤ
ኤ... ኤ... ኤ
ቃልኪዳን ስገባ ለራሴ ዝምብዬ ቆሜ
ማየት ተስኖኛል መፍትሄው ሆኖ ከጎኔ
ያለውን ከምመኝ ምን አለ እራሴን ሆኜ
ለህልሜ ብነሳ ከማየው ዝምብዬ ቆሜ
(ቆሜ) ዝምብዬ ቆሜ
(ቆሜ) ዝምብዬ ቆሜ
(ቆሜ) ዝምብዬ ቆሜ
(ቆሜ) ዝምብዬ ቆሜ
(ቆሜ) ዝምብዬ ቆሜ
(ቆሜ) ዝምብዬ ቆሜ
(ቆሜ) ዝምብዬ ቆሜ
(ቆሜ)
(ተው ተው)
(ቆሜ)
ስንቱ ዘንድሮ (ቆሜ) ለውጥ ይፈልጋል (ቆሜ)
ቁጭ ተብሎ (ቆሜ) እንዴት ይመጣል? (ቆሜ)
የለም የለም (ቆሜ) የለም (ቆሜ)
የለም የለም (ቆሜ) ለውጥ (ቆሜ)
የለም የለም (ቆሜ) የለም (ቆሜ)
የለም የለም (ቆሜ) ለውጥ (ቆሜ)
ቃልኪዳን እኔስ ገረመኝ ቃልኪዳን
ስንቱ ለለውጥ ቃል ይገባል
በማንስ ቃል ደሞ ማን ይዳን?
ቃል ያድናል ሲተገበር
ቃሉም እንዲያ ብሎ ነበር
ለውጥም በቃል ይጀምራል
እኛም ቃልን እንናገር
ህልሙን አይቶ ስንቱ ነው ተስፋ የቆረጠ?
ምን አለ በደስታ በተንቆጠቆጠ
በእውነት መታደል ነው መታኛትም ቢሆን
ስንት አለ ሳይተኛ በቅዠት የሚኖር
ተው!
ተለወጥ ህልምህን ተመልከተው
አትፍራ ተናገረው አንተ ሰው
ሁሉም በቃል ነው የጀመረው
ተው ኧረ አንተ ሰው
በማይሆን ነገር መከራከሩንም ተው!
በማይሆን መንገድ መመላለሱንም ተው!
መምሰል ሰለባ መፈጣጠር ሰገባ
በለምለሙ መደዳ ገብተህ አቱን ገለባ
አያስፈልግም ወሬ አያስፈልግ ዘገባ
ልምላሜ በስራህ ነው የሚመጣው ቢገባህ
ተለወጥ አሁን ከራስህ ጋር ሁንና ተናገር
በል ተናገር!
የለኝም አሁን
ሃዘን ድካሙ
(የለም የለም)
ተነስቻለው
(ስል ስል)
አቤት ሰላሙ
እለወጣለው
ቢልም በቃሉ
(የለም የለም)
ለውጥ የሚኖረው
ነው በተግባሩ
ስንቱ ዘንድሮ ለውጥ ይፈልጋል
ቁጭ ተብሎ እንዴት ይመጣል?
የለም የለም የለም
የለም የለም ለውጥ
የለም የለም የለም
የለም የለም ለውጥ
(ጀምበሩ)
(ተው ተው)
(ተው ተው)
(ተው ተው)
(ተው ተው)
(ተው ተው)
(ተው ተው)
(ተው ተው)
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist