Kishore Kumar Hits

eyob mekonnen - Erotalehu lyrics

Artist: eyob mekonnen

album: Erotalehu


የእኔነቴን አሻራ በምድሪቷ ሳልጥል
በእውቀቴ ሳልሰራ ለመኖር ሳልታገል
ለሞት ሙት ሆኜለት መች እቀመጣለሁ
እሮጣለሁ እሮጣለሁ
እሮጣለሁ እሮጣለሁ
ለሞት ሙት ሆኜለት መች እቀመጣለሁ ×2
×2
የመኖር ፈተና ምንም ቢያንገዳግድ
አታካችም ቢሆን መውጣትና መውረድ
ነብሴን ልታደጋት ህይወቴን ዘክሬ
ሞቴም ትንሳኤ ነው በህያው መኖሬ ×2
እኔስ ላይቀር ማለፌ ነበርን አትረርፌ
ለመሞት አልኖርም ለመኖር ነው ሞቴ×2
አዝ
ፍርሀቴ ልቀቀኝ መንገዴን አትዝጋ
ማዶ የያልኩት ደርሼ ልበለው እዚህ ጋ
ሰው ገፍቶ መሸሻገር ድሉ ላያረካ
ራሴን ሮጬ ልቅደም ሌሎቹን ሳልነካ
እኔስ ላይቀር ማለፌ ነበርን አትረርፌ
ለመሞት አልኖርም ለመኖር ነው ሞቴ×2

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists