Kishore Kumar Hits

eyob mekonnen - Semahuachew lyrics

Artist: eyob mekonnen

album: Erotalehu


ሰማኋቸው ሲያሙኝ በምሽት
እንደሌለሁ አስበው
ምን ነካው ይሄን እያሉ
ብርቱና ፅኑ ሰው
ሰማኋቸው ሲያሙኝ በምሽት
እንደሌለሁ አስበው
ምን ነካው ይሄን እያሉ
ብርቱና ፅኑ ሰው
አሉኝ ካቡኝ አሉኝ ካቡኝ
ከደረጃው ዝቅ አለ (ከደረጃው ዝቅ አለ)
ሞኝነት ነው ወይ እንዴ
ሰው ከቢጤው ከዋለ
አሉኝ ካቡኝ አሉኝ ካቡኝ
ከደረጃው ዝቅ አለ (ከደረጃው ዝቅ አለ)
ሞኝነት ነው ወይ እንዴ
ሰው ከቢጤው ከዋለ
ልሁን ሞኝ የምወደውን ካገኘሁ
ፍቅርን ያጣ ብልጥ እስኪ ደስታው ምንድነው?
ዝቅ ልበላ ከግምታቸው በብዙ
ምን ጥቅም አለው ከፍታ ፍቅርን ካልያዙ
ልሁን ሞኝ የምወደውን ካገኘሁ
ፍቅርን ያጣ ብልጥ እስኪ ደስታው ምንድነው?
ዝቅ ልበላ ከግምታቸው በብዙ
ምን ጥቅም አለው ከፍታ ፍቅርን ካልያዙ
በእውነት ልቡ በተሸነፈ
ልቡ ያሰበውን ስላለ ስላለ
ከተመቸው ጋር አብሮ ከዋለ
እንዴት አፍቃሪ ልበ ቢስ ተባለ?
እንዴት አፍቃሪ ልበ ቢስ ተባለ?
በእውነት ልቡ በተሸነፈ
ልቡ ያሰበውን ስላለ ስላለ
ከተመቸው ጋር አብሮ ከዋለ
እንዴት አፍቃሪ ልበ ቢስ ተባለ?
እንዴት አፍቃሪ ልበ ቢስ ተባለ?
ሰማኋቸው ሲያሙኝ በምሽት
እንደሌለሁ አስበው
ምን ነካው ይሄን እያሉ
ብርቱና ፅኑ ሰው
ሰማኋቸው ሲያሙኝ በምሽት
እንደሌለሁ አስበው
ምን ነካው ይሄን እያሉ
ብርቱና ፅኑ ሰው
አሉኝ ካቡኝ አሉኝ ካቡኝ
ከደረጃው ዝቅ አለ (ከደረጃው ዝቅ አለ)
ሞኝነት ነው ወይ እንዴ
ሰው ከቢጤው ከዋለ
አሉኝ ካቡኝ አሉኝ ካቡኝ
ከደረጃው ዝቅ አለ (ከደረጃው ዝቅ አለ)
ሞኝነት ነው ወይ እንዴ
ሰው ከቢጤው ከዋለ
ልሁን ሞኝ የምወደውን ካገኘሁ
ፍቅርን ያጣ ብልጥ እስኪ ደስታው ምንድነው?
ዝቅ ልበላ ከግምታቸው በብዙ
ምን ጥቅም አለው ከፍታ ፍቅርን ካልያዙ
ልሁን ሞኝ የምወደውን ካገኘሁ
ፍቅርን ያጣ ብልጥ እስኪ ደስታው ምንድነው?
ዝቅ ልበላ ከግምታቸው በብዙ
ምን ጥቅም አለው ከፍታ ፍቅርን ካልያዙ
በእውነት ልቡ በተሸነፈ
ልቡ ያሰበውን ስላለ ስላለ
ከተመቸው ጋር አብሮ ከዋለ
እንዴት አፍቃሪ ልበ ቢስ ተባለ?
እንዴት አፍቃሪ ልበ ቢስ ተባለ?
በእውነት ልቡ በተሸነፈ
ልቡ ያሰበውን ስላለ ስላለ
ከተመቸው ጋር አብሮ ከዋለ
እንዴት አፍቃሪ ልበ ቢስ ተባለ?
እንዴት አፍቃሪ ልበ ቢስ ተባለ?

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists