Kishore Kumar Hits

eyob mekonnen - Yegabezkuachew lyrics

Artist: eyob mekonnen

album: Erotalehu


ወጣሁ ከእልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ
የጋበዝኳቸው ሁሉም ቢቀሩ
እምባ እንዳጋቱ ሁለቱ ዓይኖቼ
መንገድ ስጀምር ድግሱን ትቼ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሺውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይ ከሰማይ
ከየት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ
አስደነቅሺኝ ልቤን ገዝተሽ
ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሺውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይ ከሰማይ
ከየት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ
አስደነቅሺኝ ልቤን ገዝተሽ
አሃሃሃ ሃይሎጋ ካንቺ ጋ
አሃሃሃ ሃይሎጋ ካንቺ ጋ
አሃሃሃ ሃይሎጋ ካንቺ ጋ
አሃሃሃ ሃይሎጋ ካንቺ ጋ
ወጣሁ ከእልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ
የጋበዝኳቸው ሁሉም ቢቀሩ
እምባ እንዳጋቱ ሁለቱ ዓይኖቼ
መንገድ ስጀምር ድግሱን ትቼ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ
አሃሃሃ... ታራንታታራ...
ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሺውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይ ከሰማይ
ከየት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ
አስደነቅሺኝ ልቤን ገዝተሽ
አሃሃሃ ሃይሎጋ ካንቺ ጋ
አሃሃሃ ሃይሎጋ ካንቺ ጋ
አሃሃሃ ሃይሎጋ ካንቺ ጋ
አሃሃሃ ሃይሎጋ ካንቺ ጋ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists