Kishore Kumar Hits

eyob mekonnen - Zim Elalehu lyrics

Artist: eyob mekonnen

album: Erotalehu


ዝም እላለሁ እኔ ምን አፍ አለኝ ዛሬ
ሳላውቅ ስንቱን ተናግሬ ያልኩት ሳይሆን ሲቀር አይቼ አፍሬ
ዝም እላለሁ እኔ ምን አፍ አለኝ ዛሬ
ሳላውቅ ስንቱን ተናግሬ ያልኩት ሳይሆን ሲቀር አይቼ አፍሬ
ዝምታ ይከብዳል ከማውራት ማድመጥ ሚዛን ይደፋል ይቆጫል ያወጉት ሆድ ባዶ ቀርቶ ራስ አስገምቶ
ሆነ አልሆነ ስዘበራርቅ አልሰሜ ሆኘ በኔ ሐገር ሲስቅ ለካስ ውበት ነው ያበው ተረቱ ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ
ሆነ አልሆነ ስዘበራርቅ አልሰሜ ሆኘ በኔ ሐገር ሲስቅ ለካስ ውበት ነው ያበው ተረቱ ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ
ዝም እላለሁ እኔ ምን አፍ አለኝ ዛሬ ሳላውቅ ስንቱን ተናግሬ ያልኩት ሳይሆን ሲቀር አይቼ አፍሬ
ችኩሉ ምላሴ ላይጠቅም ሲያወርደው ከንቱ ውዳሴ ወጌሻ ላይገኝ ለአፌ ወለምታ መረጥኩ ዘምታ
ወሬ ፍችው ከባድ ግራ ሚያጋባ ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር
ወሬ ፍችው ከባድ ግራ ሚያጋባ ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር
ወሬ ፍችው ከባድ ግራ ሚያጋባ ሰው ሰዋሰው ነው ቅኔማይገባ
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር መች ከብዶት ለሆድ ነገር ማሳደር

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists