Kishore Kumar Hits

Kassmasse - Yehagere Lij lyrics

Artist: Kassmasse

album: Bahil | Weg


አንድ ዋንጫ ለኔ አንድ ዋንጫ ለሷ
ለጤናችን ነው ፅዋው ይነሳ
እየተባባልን ሐሳብ ብንረሳ
ሙዚቃው ደርቶ እስክንነሳ
አንድ ዋንጫ ለኔ አንድ ዋንጫ ለሷ
ለጤናችን ነው ፅዋው ይነሳ
እየተባባልን ሐሳብ ብንረሳ
ሙዚቃው ደርቶ እስክንነሳ
የሃገሬን ልጅ አብሉልኝ ደግሳችሁ
ስትስቁ እንጂ በትካዜ አልያችሁ
መሸ ነጋ ይሁንልን ደስታ
ባልተዘንጋ እንደማንረታ
የሃገሬን ልጅ አብሉልኝ ደግሳችሁ
ስትስቁ እንጂ በትካዜ አልያችሁ
መሸ ነጋ ይሁንልን ደስታ
ባልተዘንጋ እንደማንረታ
ተነሳን ተነሱ የሃገር ሰው እንበል
የቀረም ካለ ሰው ይምጡ ይደወል
ማንም ቅር እንዳይለው ደግሞ እኛ እያለን
ሙዚቃው አይቀንስ ለነገም ብዙ አለን
ተነሳን ተነሱ የሃገር ሰው እንበል
የቀረም ካለ ሰው ይምጡ ይደወል
ማንም ቅር እንዳይለው ደግሞ እኛ እያለን
ደግሞ እኛ እያለን ደግሞ እኛ እያለን
ዳንኪራ ነው እንጂ በዚህ ሙዚቃ
የእኛው ነፃው መንፈስ እዚው ብትነቃ
ካለን ብለን አዎ ወይ ተደብቃ
ዜማው እዚህ ካለ የምን ጥበቃ
ዝናውን ተውሼ ነይ ነይ ከሃገር ሰው
እሷም አለች እዚህ እልል ምትለው
እንቅጥቅጥ ትከሻ ደሞ እኔ እያለሁ
ሙዚቃው ደርቶ ማነው ቁጭ ያለው
ዳንኪራ ነው እንጂ በዚህ ሙዚቃ
የእኛው ነፃው መንፈስ እዚው ብትነቃ
ካለን ብለን አዎ ወይ ተደብቃ
ዜማው እዚህ ካለ የምን ጥበቃ
ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ
ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ
ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ
ዜማው እዚህ
የሃገሬን ልጅ አብሉልኝ ደግሳችሁ
ስትስቁ እንጂ በትካዜ አልያችሁ
መሸ ነጋ ይሁንልን ደስታ
ባልተዘንጋ እንደማንረታ
የሃገሬን ልጅ አብሉልኝ ደግሳችሁ
ስትስቁ እንጂ በትካዜ አልያችሁ
መሸ ነጋ ይሁንልን ደስታ
ባልተዘንጋ እንደማንረታ
አየሁ አየሁና
አየሁ አየሁና
ሃገር ሸሞንሟና (ሃገር ሸሞንሟና)
አየሁ አየሁና
አየሁ አየሁና
ሃገር ሸሞንሟና (ሃገር ሸሞንሟና)
ውዬ ያደርኩበት ነፍሴን አስደስቼ
እስኪ ላዚምላት ክራሬን አንስቼ
ለሰው ብቻ አይደለም ቆንጆ አለው ሃገር
እልፍ ብዬ እልፍ አየሁ አዲስ የምትገርም
አየሁ አየሁና
አየሁ አየሁና
ሃገር ሸሞንሟና

አየሁ አየሁና
አየሁ አየሁና
የሀገር ሸሞንሟና
ዳንኪራ ነው እንጂ በዚህ ሙዚቃ
የእኛው ነፃው መንፈስ እዚው ብትነቃ
ካለን ብለን አዎ ወይ ተደብቃ
ዜማው እዚህ ካለ የምን ጥበቃ
ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ
ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ
ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ
ዜማው እዚህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists