Kishore Kumar Hits

Kassmasse - Yeman Nat lyrics

Artist: Kassmasse

album: Bahil | Weg


ካሥማሠ
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ነሽ የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ነሽ የማን ልበላቸው
የማን ነሽ የማን ልበላቸው
ልንገርሽ አንድ ነገር ቆንጅዬ እባክሽ
እስኪ የኔን ነገር ማን ቀርቦ ሊነግርሽ
እኔ እንደው ካልሆንኩ እኔ እንደው አድናቂሽ
እንዳትሰሚ ምክር ነገሩም አይበጅሽ
እኔ ነኝና ያየሁት ያንቺን ነገር
ለወዳጅ ዘመድ እንኳን አልናገር
አንቺንም ባገኝ እንደው በጆሮሽ
ማንም ሳይኖር ነው ብቻሽን ማወጋሽ
ያልጠየቅሽውን ጥያቄ ጠይቄልሽ
ይኸው ያንቺው መልሱን ይዤ መጣሁልሽ
አልልሽ ነገር እንዲያው በጆሮሽ
ተይዣለው ነው ያው ያንቺው መልስሺ
ንግስት አንቺ እኔ አንቺን አንቺን ብዬ ነው
ምኞት አንቺን እኔ አንቺን አንቺን ብዬ ነው
ትዝታ አንቺን እኔ አንቺን አንቺን ብዬ ነው
ምኞት አንቺን እኔ አንቺን አንቺን ብዬ ነው
ሀሳቤ የኔ አንቺን ከኔ ላንቺ
ሀሳቤ የኔ ያንቺ ከኔ ላንቺ
ሀሳቤ የኔ ያንቺ ከኔ ላንቺ ያንቺ ነው
ትዝታ አንቺን እኔ አንቺን አንቺን ብዬ ነው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ነሽ የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ነሽ የማን ልበላቸው
የማን ነሽ የማን ልበላቸው
ሙዚቀኛው በሙዚቃው ሲመስል ሲስል
ሰዓሊውም ሲገልፀው የህልሙን በምስል
ሊያሳይ ነው ላላየው ውበቷን
እንዲያደንቅ መግለጽ ከተሳነው
ቢመዝን ከዚህ በመነሳት
ብሎ ነው ምኞቱን ሚስላት
ያገር ሰው ይኼን ሲሰማ
ሰምቶም ዝም እንዳይል አልኩት አደራ
ያገር ሠው ያገር ሠው እኔ እንደው ምለው
ያገር ሠው ያገር ሠው እኔ እንደው ምለው
ያገር ሠው ያገር ሠው እኔ እንደው ምለው
እውነት ነው እውነት ነው እኔ እንደው ምለው
ያገር ሠው ያገር ሠው እኔ እንደው ምለው
ያገር ሠው ያገር ሠው እኔ እንደው ምለው
ብዙ አለኝ ቀን ስጠብቅ ነው
እናንተን ብትጠይቅ ምላሽ
አውቃለሁ ቃላችሁ አይዋሽ ከድሮም
ሲባል ሲነገር ባህል ታሪኩ ስዘከር ስዘከር
ያደኩት ልጅ እኔ እንደው
አይደለሁ
አይደለሁ

የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ነሽ የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ናት የማን ልበላቸው
የማን ነሽ የማን ልበላቸው
የማን ነሽ የማን ልበላቸው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists