Kishore Kumar Hits

Kassmasse - Africa lyrics

Artist: Kassmasse

album: Bahil | Weg


ቀለመ ቀይ ጥቁር ለምለም ሀብት ያለን
ተስፋ መሰል ሀብል ወርቅ የአልማዝን
ምሳሌ ነፃነት ማንነት ውበት
ቋንቋ መወለድ የኛንም አንድነት
ሰላማዊ ሰው በጥሩ ግብረገብ
ልባዊ ደስታ በግርማዊ ጥበብ
ተዓምር ተፈጥሮ በእናት አህጉራችን
ፍቅር ጊዜ ናት አርማ የሁላችን
ክብር ለሰው ነው በመላው ዓለም
ትርጉም የሆነ ፍቅር ዘላለም
መፍትሄ ሀሳብ ጥንት የተባለን
ለካ አስተውለን እኛ አንድ መሆንን
የኛንም መላ በዓለም አንድነት
ኖርን ዘመናት በዓመተ ምህረት
በውጪ ነፃነት ይዘን ስንጨባበጥ
አምሮብን ጤና ሆነን አሜን ተመስገን
What a joy Africa
When I see ma people
Progressing and doing what's right
What a joy Africa
When I see us in one federation
In which we unite yeah
What a joy Africa
To see us building
A country a people a green Africa
What a joy Africa
Ama ma ma ma ma My Africa
Heard that, yeah
ቀለመ ቀይ ጥቁር ለምለም ሀብት ያለን
ተስፋ መሰል ሀብል ወርቅ የአልማዝን
ምሳሌ ነፃነት ማንነት ውበት
ቋንቋ መወለድ እኛ ነን አንድነት
ካሳ ሙሉነት እፎይ ተሰማ ለዓለም
ፈገግታ የኛን ውሎ ኖራ ስታልም
ሆና ስትገኝ በኛ ያልታየ ውበት
እኩል ይሆናል እውን የኛ አለም ምኞት
ካሳ ሙሉነት እፎይ ተሰማ ለዓለም
ፈገግታ የኛን ውሎ ኖራ ስታልም
ሆና ስትገኝ በኛ ያልታየ ውበት
እኩል ይሆናል እውን የኛ አለም ምኞት
What a joy Africa
When I see ma people
Progressing and doing what's right
What a joy Africa
When I see us in one federation in which we unite
What a joy Africa
Yeah
To see us building
A country a people a green Africa
What a joy Africa
Ama ma ma ma
My Africa

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists