Kishore Kumar Hits

Kassmasse - Alem lyrics

Artist: Kassmasse

album: Bahil | Weg


ዓለም ትዝታ ነች እንደኛ
እሷ ብርቅ የሆነችው የኛ
ናፍቃኝ ምኞቴንም አገኘሁ
ግን የት ብዬ እሷን እንደፈለኩ
ሠው ይፃፋል በንጉስ ሠው
"ሰ" ም አለችን እንደ እሳት
ቀኝ ስሆናት ግራዬን
ቀን ስሆናት የልቤን ያዥ
ለኔ ልክ የሆነች ነገረ ፈርጅ
ልክ ስነግር ለኔ እሷ ነገን
አለች ስጦታ ነች የኛ አለም
እኛም ስራችን ነው አንልም
ውሎም ትዋላለች በሠላም
ከፍ ባለ በከተማው ድባብ
ዘመን የኛ ነች ባገር ቤት
ሞኝ የለብንም በቀዬው
ላቅ የተባለ እንጂ ሁሉም
ዞራም እንደ አለም የላቀች
ነፃ ነፃነት በእጅ ነው
ጡንቸኛም አቅል ቢያበጀው
ከሷ ጋር ሁሉም ንቃት ነው
በኛ አለም የሰው ሞኝ የለው
አለም ትዝታ ነች እንደኛ
እሷ ብርቅ የሆነችውም የኛ
ናፍቃኝ ምኞቴንም አገኘው
ግን የት ብዬ እሷን እንደፈለኩ
ሠው ይፃፋል በንጉስ ሠው
"ሰ"ም አለችን እንደ እሳት
ቀኝ የሆንኳት ግራዬን
ቀን ስሆናት ለልቤን
ለኔ ልክ የሆነች ነገረ ፈርጅ
ልክ ስነግር ለኔ እሷ ነገር
ፍላጎቴ ያንቺን እኔ
ዘላለም ልሁን
ታምር ያለሽ ሁሌም የኛ አለም ንግሥት
የሄኛ አዲስ ተረት ልንገርሽ ሠላም
ብርቅ አንድ እንደሆን ሁሉ እንደገባው
ቅር የሚያሰኝ ቅር
ቅር የሚያሰኝ ቅር
ከፍቅር በቀር ሁሌ አዲስ ዜማ
ምስጋና ማኖር እንጂ
ሁሌም አዲስ ዜማ
ምስጋና ማኖር እንጂ
ሠዋሠው ለሠው
ሠዋሠው ለሠው
ሠዋሠው ለሠው
ሠው ለሠው
ሠዋሰው ለሠው
ሠው ለሠው
ሠዋሠው
ስምምነት በቃል ትዕዛዝ (ሀ)
ካሥማሠ
(ኡኖ)
እናሳ ምን?

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists