Kishore Kumar Hits

Kassmasse - Bado Ijen (Live) lyrics

Artist: Kassmasse

album: Buna Qurs (Live)


ሸሚዜ ሰፍቶኝ
ተውሶ መስሎኝ
እሷን አይቼ
መሄጃ ጠፍቶኝ
እንዳላየችኝ እንዳላየኋት ላስብ
እንደማትቆጥር
ሰዓት ለጊዜ ዛሬ
ነገን ተመኘሁ
ስመኛት የኔን አይ
ያያት ብዙ ነው
እንዳላቀዷት ላስብ
እንዳላሰቧት
እንዳላሰበች ብትሆን
እማይደርስባት
ምንስ ሠው አለ በአለም
እንዳይመኟት እንዳያቅዷት ይቅር
ይቅር ይበሏት
ፍቃድ ወታ ነው ጊዜ
ለእኔ ብቻ ነው
ሀገር የሚያውቃት አይ
ኪሴ እንዳለች ብር አተመነዘር ትቅር
እንዳላቀድኳት እንዳላሰብኳት ሆኜ
እንደማላውቃት እንዳላየችኝ ላስብ
እንደማትቆጥር ሰዓት ለጊዜ ዛሬ
ነገን ተመኘው ስመኛት የኔን አይ
Would it be wrong if I said
That i'm messed up in the head
Twisted and used
Man, I'm selfish and confused and even more
I'm bored with what I got as a world to live in
Am I the saviour or the sin
Fake or am i clean
I'm suffering yo
Yes, I'm suffering
What will I bring to her when I go
'Cause I'm broke as hell
But my pockets overflowing
Not with dollar bills
But, with the lyrics that I'm jotting down
Rare is the case
Raw is this scenario
It's the sounds of "Antsar"
Bowing up your Stereo
Rare is the case
Raw is this scenario
I'm going fishing
I'm going fishing
መንገዱ ከብዶኝ
ወደሷ እንዳልሄድ
እሷ እንዳትመጣ
አኔ ሳልሆን ጨርቅ
መንገዱ ከብዶኝ
ወደሷ እንዳልሄድ
እሷ እንዳትመጣ
አኔ ሳልሆን ጨርቅ
ብዙ የእኔ ምኞት
በአንድ እሷ ታይታኝ
እኔም እራሴን ስሆን
አየሁኝ እኔን
ከህልሜ ዳገት ድንገት
ስደርስ አየሁኝ
አፍዛኝ እኔም ይዤ
እርግጥ መሬቱን
ምንም ሳልላት ሄደች
እውነት እውነቱን
ምንም ሳልላት ሄደች
እውነት እውነቱን
ምንም ሳልላት ሄደች
እውነት እውነቱን
ምንም ሳልላት ሄደች
እውነት እውነቱን
ይቅር ይበሏት
ፍቃድ ወታ ነው ጊዜ
ለእኔ ብቻ ነው
ሀገር የሚያውቃት አይ
ኪሴ እንዳለች ብር አተመነዘር ትቅር
እንዳላቀድኳት እንዳላሰብኳት ሆኜ
ባዶ እጄን
ባዶ እጄን
ባዶ እጄን
ባዶ እጄን
ነኝ አሁንም
ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ
ያለ ብር አዎ (አዎ)
ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ
ያለ ብር
ባዶ እጄን
ባዶ እጄን
ባዶ እጄን
ነኝ አሁንም
ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ
ያለ ብር አዎ (አዎ)
ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ
ያለ ብር አዎ (አዎ)
ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ
ያለ ብር (አዎ)
ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ
ያለ ብር
I'm going fishing for the evergreen yes
I'm going fishing for the evergreen
I'm going fishing for the evergreen yes
I'm going fishing for the evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
Chasing for the Evergreen
(Antsar)
(Antsar)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists