Kishore Kumar Hits

Kassmasse - Wubet (Live) lyrics

Artist: Kassmasse

album: Buna Qurs (Live)


(አይ ውበት አይ ውበት)
በሀገሩ ላይ ሰው ሞልቶ በዝቶ በከተማው
ሁሉ አንቺን ሊያገኝ ሰው ዋለ በጎዳናው
ታዲያ ማነው የሀገር ሰው የታለ ምንለው
የታለ ምንለው
ወጋ ወግ ወጋ ካለ
ወጋ ወግ ነጋ ካለ
ሸጋ የጥበብ ማድጋ
ውብ ፍልስፍና ከተግባር
ውብ የዓይንአበባ ከምግባር
ጥሩ እና ምክር ምታፀና
ታሪክ መዘክር ምታጠና
ድር ደንድና ብዙ እንዳንበላ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
ቃል አጠረኝ ምን ብዬ ልጥራት
እንዲያው በደፈና ኢትዮጵያዊ ናት
ተለይተሽ ምትታይ ከሁሉም በላይ
ቁንጅናሽ ብቻ አይደል ፀባይ ሰናይ
ልቤንም ወስደሽው ሌላ እንኳን እንዳላይ
ኧረ ተይ ተይ ተይ
ኧረ ተይ ተይ ተይ
ኧረ ተይ ተይ ተይ
ኧረ ተይ
ለኢትዮጵያ የሚወድቅ ለፍቅር
ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር
ሀተታ የሌለው ወርቃማ ሰፈር
ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር
ለኢትዮጵያ የሚወድቅ ለፍቅር
ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር
ሀተታ የሌለው ወርቃማ ሰፈር
ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር
በምኞት ጉዞ እንዳለገኙሽ
ፍላጎት አዲስ ሁሌ ሊያደርስሽ
ሆኖ ተገኝቶ የሚያስብልሽ
ተመኝተሽ እኔን ፍቅር አገኘሽ
ቀና ልቤ የኔ ለእኔ እንዳቃዱሽ
ከነበር አፈር እኔን የሰጡሽ
እንደሞቱልሽ እኔ እንድወድሽ
እንዲያፈራ አፈር ሁሌ አዲስ አሉሽ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
ሁሌ አዲስ ለአዲስ ቀን
ለአዲስ ልብስ በንቃት ሰርታ
ተጫምታ
አምደ ዓመት ከምድረ ምድ ዓመት ዓመደ ዓመት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists