Kishore Kumar Hits

Kassmasse - Andegna (Intro) lyrics

Artist: Kassmasse

album: Maleda - EP


On the other hand we want to retain that culture value that makes that music Ethiopian. You can't eat and keep the cake If it's gonna be Ethiopian music It's not gonna be palatable. But the point is developement and unfoldment will happen. It will unfold it will grow. And then the most comforting thing about Ethiopian culture is this character that it assimilates any other culture that comes uncured with arrogance and overcomes it. Now I don't want Ethiopian music because it is Ethiopian or my allegiance to it. But imagine what could it do to Pop Music which now I could I could listen to when I was in I could pop music now Rock and Roll couldn't satisfy me because it is it is it is singular as it were It is unidimention it is the only pump. That so if Ethiopian music can bring to Pop music this kind of you know give me something for my heart and my mind why I like this song anytime am doing great summer songs or brake dances then what tremendous contributions what and in which member will be?

ሙናዬ

ሙናዬ

ሙናዬ

አንተው ነህ ገላዬ
የኛ ዓለም ሦስተኛ በተባለችው ተወለደን
በሃገሬ በኛ ነው ዋና ሁሌ አዲስ ከሆነችው
እንደስሙ ብርቅ ለዓለም ፀሐይ የአደራ ስጦታ
ንጉሥ የንጉሥ መኖሪያሽ ሸገር
ለአንቺ ልቸገር ልቸገር ስሻገር
ዘመን በፅናት የሚያልፍ ኖሮ
የሰከነ ደርሶ ጊዜ ካንቺ መንደር
ደግሞ በባቢሎን ምድር ፍቅር ጠፍቶ መተባበር
እኔ ያለሁ ሸገር ከአራዶቹ መንደር
ታዲያ በመስኮቱ ጥሪኛ
ለመገናኛ
የኛ ዓለም የኛ ዓለም
የኛ ዓለም ሦስተኛ?
እኛ ነን የኛ ዓለም
የኛ ዓለም አንደኛ ነች
የኛ ዓለም አንደኛ ነች

እናት የኛ ልንገርሽ አንድ ብዙ ከኛ
ልውደድሽ በላይ እጥፍ ከነሱ እኔ
ካስማሠ ያንቺ ልጅ ሆኜ እኔ እምወድሽ ለዛ
ነገም ትንጋ ለኔ አንድ ላንቺ አንድ ለሷም
ብዬ ልኑርልሽ
አይነገር ተግባር ነው ድርሻሽ የኔ
አዲስ ነገር ላንቺም ለኔም መልካም
ለሁላችን እንዲደርስ በነፃ ነፃ
የኛ ዓለም አንደኛ ነች
የኛ ዓለም አንደኛ
የኛ ዓለም አንደኛ ነች
የኛ ዓለም
የኛ ዓለም አንደኛ ነች
ሁሌ አዲስ እንደስሟ
ሁሌ አዲስ አዲስ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists