Kishore Kumar Hits

Kassmasse - Wubet lyrics

Artist: Kassmasse

album: Maleda - EP


አይ ውበት አይ ውበት
በሀገሩ ላይ ሰው ሞልቶ በዝቶ በከተማው
ያንቺን ልብ ሊያገኝ ሰው ዋለ በጎዳናው
ታዲያ ማነው የሀገር ሰው የታለ ምንለው
የታለ ምንለው
ወጋ ወግ ዋጋ ካለ
ወጋ ወግ ነቃ ካለ
ሸጋ የጥበብ ማድጋ
ውብ ፍልስፍና ከተግባር
ውብ የዓይንአበባ ከምግባር
ጥሩ እና ምክር ምታፀና
ጠንጥና ክር 'ምታጠና
ድር ደንድና ብዙ እንዳንድ ሆና አዲስ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
ቃል አጠረኝ ምን ብዬ ልጥራት
እንዲያው በደፈና ኢትዮጵያዊ ናት
ተለይተሽ ምትታይ ከሁሉም በላይ
ቁንጅናሽ ብቻ አይደል ፀባይ ሰናይ
ልቤንም ወስደሽው ሌላ እንኳን እንዳላይ
ኧረ ተይ ተይ ተይ
ኧረ ተይ ተይ ተይ
ኧረ ተይ ተይ ተይ
ኧረ ተይ
ለኢትዮጵያ የሚወድቅ ለፍቅር
ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር
ሀተታ የሌለው ወርቃማ ሰፈር
ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር
ለኢትዮጵያ የሚወድቅ ለፍቅር
ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር
ሀተታ የሌለው ወርቃማ ሰፈር
ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር
በምኞት ጉዞ እንዳላገኙሽ
ፍላጎት አዲስ ሁሌ ሊያደርስሽ
ሆኖ ተገኝቶ የሚያስብልሽ
ተመኝተሽ እኔን ፍቅር አገኘሽ
ቀና ልቤ የኔ ለእኔ እንዳቀዱሽ
ከነበር አፈር እኔን የሰጡሽ
እንደሞቱልሽ እኔ እንድወድሽ
እንዲያፈራ አፈር ሁሌ አዲስ አሉሽ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ
ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ
ሁሌ አዲስ ለአዲስ ቀን
ለአዲስ አዲስ ልብስ
በልክ አሰርተን ተጫምተን
ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ
ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ
ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ
ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ
ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ
ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ
ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ
ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ
መራመድ መራመድ
ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists