Kishore Kumar Hits

Dawit Getachew Abreham - Enafekalew lyrics

Artist: Dawit Getachew Abreham

album: Etebikihalew


ሐያላን ፡ ስነሱ ፡ እርስ ፡ በእርሳቸዉ
ምድር ፡ ስትናወጥ ፡ ግራ ፡ ስገባቸው
ቀኑ ፡ ስደርስ ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ስትመጣ
የን ፡ ግዜ ፡ ያበቃል ፡ የዚህች ፡ዓለም ፡ ጣጣ
አዝ ፦ ናፍቃለው ፡ ያንን ፡ ቀን ፡ ላይ ፡ ሁል ፡ ግዜ ፡ ሮጣለው
ሰቀለዉን ፡ የሞተዉን ፡ የተነሳውን ፡ ላየው
የመላኣክት ፡ ድምፅ ፡ ዝማሬያቸዉ ፡ በሩቁ ፡ ይሰማኛል
ምንጠብቀው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ
መምጫው ፡ ግዜ ፡ ደርሷል
ሁሉ ፡ በሁሉ ፡ ነዉ ፡ ምንም ፡ አይጎለንም
በሰማይ ፡ ቤት ፡ስቃይ ፡ ጉስቁልና ፡ የለም
እንዘምራለን ፡ ዘላለም ፡ በደስታ
ለይሁድ ፡ አንበሳ ፡ ሞትን ፡ ድል ፡ ለነሳ
አዝ ፦ ናፍቃለው ፡ ያንን ፡ ቀን ፡ ላይ ፡ ሁል ፡ ግዜ ፡ ሮጣለው
ሰቀለዉን ፡ የሞተዉን ፡ የተነሳውን ፡ ላየው
የመላኣክት ፡ ድምፅ ፡ ዝማሬያቸዉ ፡ በሩቁ ፡ ይሰማኛል
ምንጠብቀው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ
መምጫው ፡ ግዜ ፡ ደርሷል
ጌታ ፡ ስመጣ ፡ በመላዕክት ፡ ታጂቦ
ከሙሽራዉ ፡ ጋር ፡ ልንኖር ፡ አብረን ፡ እንሔዳለን
የሚያሰጋን ፡ የለም ፡ እዳችን ፡ ሁሉ ፡ ተከፍሏል
በነፃነት ፡ ልንኖር ፡ ከሱ ፡ ጋር ፡ ዳግመኛ ፡ በክብር ፡ ይመጣል
ጌታ ፡ ስመጣ ፡ በመላዕክት ፡ ታጂቦ
ከሙሽራዉ ፡ ጋር ፡ ልንኖር ፡ አብረን ፡ እንሔዳለን
የሚያሰጋን ፡ የለም ፡ እዳችን ፡ ሁሉ ፡ ተከፍሏል
በነፃነት ፡ ልንኖር ፡ ከሱ ፡ ጋር ፡ ዳግመኛ ፡ በክብር ፡ ይመጣል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists