Kishore Kumar Hits

Dawit Getachew Abreham - Shekimen lyrics

Artist: Dawit Getachew Abreham

album: Etebikihalew


ሸክሜን ፡ እና ፡ ጭንቀቴን
በፊትህ ፡ ይዤ ፡ ቀርባለሁ
ያለፈው ፡ ይበቃኛል
መለወጥን ፡ እሻለው
ጌታ ፡ ሆይ ፡ የልመናዬን ፡ ቃል ፡ ስማ
ፀሎቴን ፡ መልስልኝ
እጅህን ፡ ዘርግተህ ፡ ታደገኝ
በራሴ ፡ ብዙ ፡ ደክሜያለዉ ፡ ስለፈ
የማላዉቀዉን ፡ በተስፈ
እድሜን ፡ ሙሉ ፡ ስለፈ
ያንተን ፡ የልብህን ፡ ሐሳብ
እየፈፀሙኩኝ ፡ መኖር ፡ እሻለዉ
ከዚህች ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነገር
ላይ ፡ አይኔንም ፡ አነሳዋለው
ዋጋ ፡ አለውና ፡ የከበረ
እሱን ፡ ለመያዝ ፡ እዘረጋለሁ
ከንግድህ ፡በቀረኝ ፡ ዕድሜ
ክብርህን ፡ ማየት ፡ እሻለዉ
ባለ ፡ ማስተዋል ፡ የሰበሰብኩት
ከንቱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ለካ ፡ ያከማቸሁት
ክፈቴን ፡ ሁሉ ፡ ዞር ፡ ብዬ ፡ ሳየው
እራሴን ፡ ስወቅስ ፡ ደግሞ ፡ እገኛለው
ደግሞ ፡ እንደገና ፡ ነግቶልኝ ፡ ስሮጥ
አንድ ፡ አይነት ፡ ህይወት ፡ የማይለወጥ
ይህ ፡ ከንቱ ፡ ኑሮ ፡ ብዙ ፡ ደከመኝ
አሁን ፡ ግን ፡ በቃኝ ፡ ባክህ ፡ ለዉጠኝ
ጌታ ፡ ሆይ ፡ የልመናዬን ፡ ቃል ፡ ስማ
ፀሎቴን ፡ መልስልኝ
እጅህን ፡ ዘርግተህ ፡ ታደገኝ
በራሴ ፡ ብዙ ፡ ደክሜያለዉ ፡ ስለፈ
የማላዉቀዉን ፡ በተስፈ
እድሜን ፡ ሙሉ ፡ ስለፈ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists