Kishore Kumar Hits

Dawit Getachew Abreham - Mikiniyat Alakerbim lyrics

Artist: Dawit Getachew Abreham

album: Etebikihalew


ምክኒያት፡ አላቀርብም፡ለሐጢያቴ
ራሴን፡አውቀዋለው፡ማንነቴን
አንተ፡ግን፡ጻድቅ፡ነህ፡ለዘላለም
ታውቀኛለህ፡እና፡የትም፡አልሔድም
አሳዝኜሃለሁ፡እውነት፡ነው

አላስከበርኩሕም፡አውቃለው
ነገር፡ግን፡ጌታ፡ሆይ፡ማረኝ፡እላለሁ
ምረትህ፡ብዙ፡ነው
አንጻኝ፡ነጻለሁ
ከፊቴ፡አትለይ፡ከቶ፡ዝም፡አትበለኝ
ቅዱሱን፡መንፈስህን፡ከኔ፡አትውሰድብኝ
መለወጥ፡እሻለሁ፡ከሃጢያቴ
በደምህ፡እጠበኝ፡እኔም፡እነጻለሁ

ሃጢያተኝነቴን፡እጅግ፡አሳዘነኝ

ትተህኝ፡እንዳትሄድ፡ለፍቃዴ፡ሰተህኝ
እኔ፡ባሳዝንህ፡አትተወኝ፡እባክህ
መሃሪ፡ነህ፡እና፡በእጅህ፡ላይ፡ጣለኝ
አሳዝኜሃለሁ፡እውነት፡ነው
አላስከበርኩሕም፡አውቃለው
ነገር፡ግን፡ጌታ፡ሆይ፡ማረኝ፡እላለሁ
ምረትህ፡ብዙ፡ነው
አንጻኝ፡ነጻለሁ
ሃጢያተኛን፡ትተህ፡ጨክነህ፡ብትተው
ማን፡ይመልሰዋል፡ከሲኦል፡መንገድ
እኔን፡ከሲኦል፡ቤት፡ማን፡ያድነኛል
በእጅህ፡ላይ፡መጣል፡እሱ፡ይሻለኛል።

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists