Kishore Kumar Hits

Bethlehem Wolde - Enameseginhalen lyrics

Artist: Bethlehem Wolde

album: Eregnaye


ክብር ለሚገባው ፣ ክብር እንሰጣለን
ከዙፋኑ ስርም ፣ እንሰግድለታለን
ምስጋናችን በፊቱ ፣ ሞገስ ያግኝ እኛ
ቀጥ ብሎ ያርግ ፣ ዛሬም እንደገና ፣ ዛሬም እንደገና
ክብር ለሚገባው ፣ ክብር እንሰጣለን
ከዙፋኑ ስርም ፣ እንሰግድለታለን
ምስጋናችን በፊቱ ፣ ሞገስ ያግኝ እኛ
ቀጥ ብሎ ያርግ ፣ ዛሬም እንደገና ፣ ዛሬም እንደገና
እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን
እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን
አንተ ስትከብር ጌታ ፣ ስትወደስ
ከፍ ከፍ ስትል እየሱስ ፣ ስትሞገስ
እደስታለሁ ፣ ጥማቴ ይህ ነው
ክብርህንም ሳይ ጌታ ፣ እኔ እጠግባለሁ
እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን
እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን
እልፍ ምስጋና ጌታ ፣ ላንተ እንደገና
እልፍ ዝማሬ እየሱስ ፣ ላንተ ይሁን ዛሬ
እልፍ ጭብጨባ ፣ መቅደስህ ይግባ
እልፍ እልልታ፣ ላንተ ይሁን ጌታ
እልፍ ምስጋና ጌታ ፣ ላንተ እንደገና
እልፍ ዝማሬ እየሱስ ፣ ላንተ ይሁን ዛሬ
እልፍ ጭብጨባ ፣ መቅደስህ ይግባ
እልፍ እልልታ፣ ላንተ ይሁን ጌታ
እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን
እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን
እኛስ በጌታ እግዚያብሔር ፣ ተደስተናል
ፍቅሩን በህይወታችን ፣ ሲገልፅ አይተናል
አያደነቅነው ፣ እናመልካለን
በምስጋና ሁሉም ላይ ፣ እንጨምራለን
እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን
እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን ፣ እናመሰግንሀለን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists