Kishore Kumar Hits

Bethlehem Wolde - Tichewalew lyrics

Artist: Bethlehem Wolde

album: Eregnaye


ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው
ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው
ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ
ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ
ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው
ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው
ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ
ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ
ለቀኑ ክፍቱ ይበቃዋል ፣ የኛ ጭንቀት ምን ይረባናል
እርሱ ስለ እኛ ያስባል እና ፣ ሃሳብን በእርሱ ላይ እንጣል
ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው
ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው
ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ
ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ
የሰማይ ወፎች ከቶ አይዘሩም ፣ አጭደው በጎተራ አይጨምሩም
የሰማይ ጌታ ይመግባቸዋል ፣ ከእነርሱ ይበልጥ ይወደናል
ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው
ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው
ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ
ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ
አንተ አስበህ እኔን ከላይ ወርደሃል ፣ ነብስህን ስለ እኔ ሰጥተሃል
ያስጨነቀኝ ጠላት ጥለህልኛል ፣ ልቤንም በሰላም ምልተሃል
ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው
ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው
ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ
ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists