Kishore Kumar Hits

Bethlehem Wolde - Ante Yene Geta lyrics

Artist: Bethlehem Wolde

album: Eregnaye

አንተ የኔ ጌታ ክበር ፣ ክበር ፣ አንተ የኔ ወዳጅ ንገስ ፣ ንገስ

ሳላሰበው ልጅህን ልከህ ፣ አወጣኸኝ ከሞት ነጥቀህ
እውነተኛ ወዳጅ ነህ ፣ ክበር ብልህ ሲያንስብህ ፣ ሲያንስብህ
አንተ የኔ ጌታ ክበር ፣ ክበር ፣ አንተ የኔ ወዳጅ ንገስ ፣ ንገስ
አንተ የኔ ጌታ ክበር ፣ ክበር ፣ አንተ የኔ ወዳጅ ንገስ ፣ ንገስ
ቅዱስ እና ነውር የሌለን ፣ በክርስቶስ እየሱስ መረጠን
በበጎ ፈቃዱ ወደደን ፣ ስለ ምርጫው ይመስገን ፣ ይመስገን
አንተ የኔ ጌታ ክበር ፣ ክበር ፣ አንተ የኔ ወዳጅ ንገስ ፣ ንገስ
አንተ የኔ ጌታ ክበር ፣ ክበር ፣ አንተ የኔ ወዳጅ ንገስ ፣ ንገስ
ጌታዬ እና አምላኬ ብዬሃለሁ ፣ ለዘላለም እገዛልሃለው
በፈቃዴ አዜማለሁ ፣ ክብር ላንተ እሰጣለው ፣ እሰጣለው
ክበር ፣ ተከብርሃል ክበር
ንገስ ፣ ነግሰሃል ንገስ
ድመቅ ፣ ደምቀሃል ድመቅ
ተዋብ ፣ ምስጋና ክብር ተዋብ
ክበር ፣ ተከብርሃል ክበር
ንገስ ፣ ነግሰሃል ንገስ
ድመቅ ፣ ደምቀሃል ድመቅ
ተዋብ ፣ ምስጋና ክብር ተዋብ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists