Kishore Kumar Hits

Ayda Abraham - Menfis Kidus lyrics

Artist: Ayda Abraham

album: Silante


መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው
እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የሚያኮራ
ሌላ ፡ ማን ፡ አለ(፪)
መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ በውስጤ ፡ ያለው
እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የሚያስመካ
ሌላ ፡ ምን ፡ አለ (፪)
ሌላ ፡ ምን ፡ አለ(፬)
ሌላ ፡ ማን ፡ አለ(፬)
በሀይሌ ፡ አይደለም ፡ ወይም ፡ በብርታቴ
መውጣቴ ፡ መግባቴ ፡ ያማረው ፡ ሕይወቴ
በመንፈሱ ፡ እንጂ ፡ ሁሉን ፡ በሚችለው
ደካማውን ፡ ብርቱ ፡ ብርቱ ፡ በሚያደርገው
በሀይሌ ፡ አይደለም ፡ ወይም ፡ በብርታቴ
መውጣቴ ፡ መግባቴ ፡ ያማረው ፡ ሕይወቴ
በመንፈሱ ፡ እንጂ ፡ ሁሉን ፡ በሚችለው
ደካማውን ፡ ብርቱ ፡ ብርቱ ፡ በሚያደርገው
አለኝ ፡ እውነቱን ፡ ሚያስተምረኝ
አለኝ ፡ መልካሙን ፡ ሚያሳየኝ
በለመለመ ፡ መስክ ፡ የሚያሳድረኝ
በእረፍትም ፡ ውኃ ፡ ዘንድ ፡ ሁሌ ፡ የሚመራኝ
ያፅናናኛል ፡ ይደግፈኛል ፡ በጎነቱን ፡ ይገልጥልኛል
መካሪዬ ፡ ነው ፡ አሌንታዬ
ዘልቆ ፡ የሚኖር ፡ ውስጤ ፡ ጎዳዬ
ያፅናናኛል ፡ ይደግፈኛል ፡ በጎነቱን ፡ ይገልጥልኛል
መካሪዬ ፡ ነው ፡ አሌንታዬ
ዘልቆ ፡ የሚኖር ፡ ውስጤ ፡ ጎዳዬ
አለኝ ፡ እውነቱን ፡ ሚያስተምረኝ
አለኝ ፡ መልካሙን ፡ ሚያሳየኝ
በለመለመ ፡ መስክ ፡ የሚያሳድረኝ
በእረፍትም ፡ ውኃ ፡ ዘንድ ፡ ሁሌ ፡ የሚመራኝ
መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው
እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የሚያኮራ
ሌላ ፡ ማን ፡ አለ(፪)
መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ በውስጤ ፡ ያለው
እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚያስመካ
ሌላ ፡ ምን ፡ አለ (፪)
ሌላ ፡ ምን ፡ አለ(፬)
ሌላ ፡ ማን ፡ አለ(፬)
በቅዱሱ ፡ መንፈስህ
እመካለው(፫)
በቅዱሱ ፡ መንፈስህ
እኮራለሁ(፫)
በቅዱሱ ፡ መንፈስህ
እፅናናለሁ(፫)
ከቅዱሱም ፡ መንፈስህ
እማራለሁ(፫)
እኮራለሁ(፪)
እመካለው(፪)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists